ዩኤንዲፒ አህጉራዊ የቴክኖሎጂ ልህቀት ማዕከል በአዲስ አበባ ለመገንባት ፍላጎት እንዳለው ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት የልማት ፕሮግራም (ዩኤንዲፒ) አህጉራዊ የቴክኖሎጂ ልህቀት ማዕከል በአዲስ አበባ ለመገንባት ፍላጎት እንዳለው ገልጿል፡፡
የኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል ከዩኤንዲፒ ፕሮጀክት ጋር አምራች ኢንዱስትሪውን በሚያሳልጡ…