በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ከ2 ነጥብ 8 ቢሊየን ዶላር በላይ ዋጋ ያላቸው ምርቶችን መተካት መቻሉ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ በአንድ ዓመት ብቻ ከውጭ የሚገቡ ከ2 ነጥብ 8 ቢሊየን ዶላር በላይ ዋጋ ያላቸው ምርቶችን በሀገር ውስጥ መተካት መቻሉን የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ገለጹ።
ባለፉት ሁለት ዓመታት በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ በተለይ…