የሀገር ውስጥ ዜና የሰንደቅ ዓላማ ቀን ዛሬ ይከበራል ዮሐንስ ደርበው Oct 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 17ኛው የሰንደቅ ዓላማ ቀን ዛሬ በመላ ሀገሪቱ ተከብሮ ይውላል፡፡ የሰንደቅ ዓላማ ቀን የጥቅምት ወር በገባ በመጀመሪያው ሳምንት ሰኞ እንደሚከበር ይታወቃል፡፡ 17ኛው ብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን ሀገራዊ ይዘት ባላቸው የተለያዩ መልዕክቶች…
ስፓርት በቺካጎ ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች 2ኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቀቁ amele Demisew Oct 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ ቺካጎ በተካሄደው "ቺካጎ ማራቶን 2024 "የሩጫ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ጾታ 2ኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቅቀዋል፡፡ በወንዶች ማራቶን ውድድር ኬንያዊው አትሌት ጆን ኬሪ 2 ሰዓት ከ2 ደቂቃ ከ42 ሴኮንድ በመግባት በ1ኛነት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮሚሽኑ ነገ በሶማሌ ክልል የምክክር መድረክ ይጀምራል Feven Bishaw Oct 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስተባባሪነት በሶማሌ ክልል የሚካሄደው የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር መድረክ ነገ ይጀምራል፡፡ በክልሉ ከነገ ጀምሮ የሚካሄደውን የምክክር መድረክ በተመለከተ የኮሚሽኑ ኮሚሽነር መላኩ ወ/ማርያም…
የሀገር ውስጥ ዜና ም/ ጠ/ ሚ ተመሥገን ጥሩነህ የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የቢሮ እድሣትና የለውጥ ሥራዎችን ጎበኙ Feven Bishaw Oct 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የቢሮ እድሣት እና የለውጥ ሥራዎችን ጎብኝተዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጠቅላይ ፍርድ ቤቱ ለዳኝነት ሥርዓቱ ምቹ ሁኔታ በመፍጠር የፍትሕ ሥርዓቱን ለማሻሻል የሚደረጉ…
የሀገር ውስጥ ዜና የባህር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም ከ4 ወር በኋላ ለስፖርታዊ ውድድር ዝግጁ ይሆናል Feven Bishaw Oct 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የባህር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም ሁለተኛው ምዕራፍ ግንባታ በማፋጠን ከአራት ወራት በኋላ ለስፖርታዊ ውድድር ዝግጁ እንደሚሆን የአማራ ክልል ወጣትና ስፖርት ቢሮ ሃላፊ አቶ እርዚቅ ኢሳ ገለጹ። የስታዲየሙ የሁለተኛው ምዕራፍ ግንባታ ያለበት ደረጃ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ በመልሶ ማልማት ለተነሱ ዜጎች አገልግሎት የሚውል ት/ቤት የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ amele Demisew Oct 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በመልሶ ማልማት ለተነሱ ዜጎች አገልግሎት የሚውል ከቅድመ አንደኛ እስከ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ግንባታ የመሠረት ድንጋይ አኑረዋል። የትምህርት ቤቱ ግንባታው በሁለት ወራት ውስጥ ተጠናቆ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከተማ አስተዳደሩ ከፌደራል ፖሊስ ጎን ሆኖ አስፈላጊውን ድጋፍና ትብብር ያደርጋል-ከንቲባ አዳነች Feven Bishaw Oct 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሚችለው ሁሉ ከኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ጎን ሆኖ አስፈላጊውን ድጋፍና ትብብር ያደርጋል ሲሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ተናገሩ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ እና በአስተዳደሩ ከከፍተኛ እስከ…
የሀገር ውስጥ ዜና የስፖርት ማዘውተሪያ ቦታዎችን ማስፋፋት ቅድሚያ የሚሰጠው ተግባር ነው – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ዮሐንስ ደርበው Oct 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጤናማ ትውልድ ለመገንባት የስፖርት ማዘውተሪያ ቦታዎችን ማስፋፋት ቅድሚያ የሚሰጠው ተግባር መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ አቶ ተመስገን በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ ባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ዲፖ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከተባበርን ጠንካራ ቀጣና መፍጠር እንችላለን – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ዮሐንስ ደርበው Oct 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከተባበርን እና ከተደጋገፍን ሁላችንም በጋራ በመልማት ጠንካራ ቀጣና መፍጠር እንችላለን ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስገነዘቡ፡፡ የናይል ወንዝ የትብብር ማዕቀፍ ስምምነት ከዛሬ ጀምሮ ወደ ተፈጻሚነት ገብቷል፡፡ ይህን ተከትሎ…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለሀብቶች በቅንጅት በመሥራት የክልሉን ብልጽግና ማረጋገጥ እንደሚጠበቅባቸው ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Oct 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልሉ የሚገኙ ባለሀብቶች ተደምረውና ተቀናጅተው በመሥራት የክልሉን ብልጽግና ማረጋገጥ እንደሚጠበቅባቸው የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ጥላሁን ከበደ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መሥተዳድሩ በዎላይታ ዞን ቦዶቲ ከተማ ከ100 ሚሊየን ብር በሚልቅ ወጪ…