Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ደህንነትን አደጋ ላይ ለመጣል በመንቀሳቀስ የተከሰሱ ግለሰቦች የክስ መቃወሚያ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድን ደህንነት አደጋ ላይ ለመጣል በመንቀሳቀስ የተከሰሱ ስድስት ግለሰቦች ክሱ እንዲሻሻል የመጀመሪያ ደረጃ የክስ መቃወሚያ አቀረቡ። የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ የህገ መንግስትና ህገ መንግስታዊ ጉዳዮች ወንጀል…

ቶዮ ሶላር በ7 ቢሊዮን ብር ወጪ በኢትዮጵያ ፋብሪካ ለመክፈት የሚያስችለውን ስምምነት አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይናው ቶዮ ኩባንያ በ7 ቢሊዮን ብር ወጪ የፀሐይ ሀይል ለማምረት የሚያስችለውን ስምምነት ከኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ጋር ተፈራርሟል፡፡ ኩባንያው በሀዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ የሶላር ኢነርጂ ማምረቻ ፋብሪካውን መገንባት የሚያስችለውን ፈቃድ…

የሰንደቅ ዓላማ ቀንን ከማክበር ባለፈ ብሔራዊ አንድነትን ለማጽናት መሥራት እንደሚገባ ተመለከተ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) “ሰንደቅ ዓላማችን ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችን እና ለኢትዮጵያ ከፍታ'' በሚል መሪ ሃሳብ የሰንደቅ ዓላማ ቀን በአማራ ክልል ተከብሯል። የሰንደቅ ዓላማ ቀን በአማራ ክልል ምክር ቤት የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በተገኙበት በተለያዩ…

የሰንደቅ ዓላማ ቀን በተለያዩ ሀገራት በሚገኙ የኢትዮጵያ ኤምባሲዎች እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 17ኛው የሰንደቅ ዓላማ ቀን በተለያዩ ሀገራት በሚገኙ የኢትዮጵያ ኤምባሲዎች እና ቆንስላ ጽ/ቤቶች እየተከበረ ነው፡፡ ቀኑ በሩሲያ፣ ጣልያን፣ በጅቡቲ፣ በኬንያ፣ በሕንድ ፣ፈረንሳይ ፣ጀርመን እና በሌሎች ሀገራት የኢትዮጵያ ኤምባሲዎች በተለያዩ ሁነቶች…

አቶ እንዳሻው ጣሰው ኢትዮጵያን መጠበቅ የዘመኑ ትውልድ ኃላፊነት መሆኑን አስገነዘቡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋራ አስተሳስራ ያኖረችንን ሀገር መጠበቅ የዚህ ዘመን ትውልድ ትልቅ ኃላፊነት ነው ሲሉ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር እንዳሻው ጣሰው አስገነዘቡ፡፡ በክልሉ 17ኛው ብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን “ሰንደቅ ዓላማችን ለብሔራዊ…

የሉዓላዊነት ዓርማ የሆነውን ሰንደቅ ዓላማ በክብር መጠበቅ እንደሚገባ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰንደቅ ዓላማችን የሉዓላዊነታችን ዓርማና መገለጫ በመሆኑ አክብረን እንጠብቀዋለን ሲሉ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ አስካል አልቦሮ ገለጹ፡፡ 17ኛው ብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን “ሰንደቅ ዓላማችን ለብሔራዊ አንድነታችን፣…

ሂዝቦላህ በእስራኤል ወታደራዊ ካምፕ ላይ በፈፀመው ጥቃት ወታደሮች ተገደሉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሂዝቦላህ በእስራኤል ወታደራዊ ካምፕ ላይ በፈፀመው የድሮን ጥቃት አራት የእስራኤል ወታደሮች መገደላቸው ተገለፀ፡፡ ትናንት ምሽት በእስራኤል ደቡባዊ ሀይፋ በሚገኘው ቤኒያሚና ወታደራዊ ካምፕ በጎላኒ ብርጌድ ወታደሮች ላይ በተፈፀመ ጥቃት አራት ሲሞቱ…

የሰንደቅ ዓላማ ቀን ሲከበር አንድነትን በማጎልበት ሊሆን እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰንደቅ ዓላማ ቀንን ስናከብር አንድነትን በማጎልበት ሊሆን ይገባል ሲሉ የሐረሪ ክልል ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ ሱልጣን አብዱሰላም አስገነዘቡ፡፡ በክልሉ 17ኛው የሰንደቅ ዓላማ ቀን “ሰንደቅ ዓላማችን ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችንና…

የኢትዮጵያ ሠንደቅ ዓላማ የፍትሕ፣ የአንድነት፣ የእኩልነትና የአርበኝነት መገለጫ ነው – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሠንደቅ ዓላማ የፍትሕ፣ የአንድነት፣ የእኩልነትና የአርበኝነት ኅብረብሔራዊ መገለጫ ምልክት ነው ሲሉ በም/ ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ…

ሰንደቅ አላማ የህብረት ማሳያ፣ የዜጎች ሀገራዊ ፍቅርና ብሔራዊ ስሜት መገለጫ ምልክት ነው – ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰንደቅ አላማ የብሔራዊ ህብረትና አንድነት ማሳያ፣ የዜጎች ሀገራዊ ፍቅርና ብሔራዊ ስሜት መገለጫ፣ ታሪካዊና ማህበራዊ ትስስር የሚንጸባረቅበት ምልክት ነው ሲሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ ገለጹ፡፡ የሰንደቅ ዓላማ ቀን “ሰንደቅ ዓላማችን ለብሔራዊ…