Fana: At a Speed of Life!

የሰንደቅ ዓላማ ቀንን ስናከብር ሀገራዊ ሉዓላዊነትን ከፍ በማድረግ ሊሆን እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰንደቅ ዓላማ ቀንን ስናከብር ሀገራዊ ሉዓላዊነትን ከፍ በማድረግ እና አንድነታችንን በማጽናት ሊሆን እንደሚገባ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ አስገነዘቡ፡፡ በሲዳማ ክልል ሐዋሳ ከተማ 17ኛው የሰንደቅ ዓላማ ቀን በተለያዩ መርሐ…

ሰንደቅ ዓላማችን ፀንቶ የቀጠለው ኢትዮጵያውያን በከፈሉት መስዋዕትነት ነው – ወ/ሮ ዓለሚቱ ኡሞድ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገራችን ሉዓላዊነት ምልክት የሆነው ሰንደቅ ዓላማችን ፀንቶ የቀጠለው ኢትዮጵያውያን በአንድነት በከፈሉት መስዋዕትነት ነው ሲሉ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ዓለሚቱ ኡሞድ ገለፁ። 17ኛው ብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን “ሰንደቅ ዓላማችን ለብሔራዊ…

የሰንደቅ ዓላማ ቀን በኦሮሚያ ክልል ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 17ኛው የሰንደቅ ዓላማ ቀን በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ ዝግጅቶች ተከበረ ፡፡ ቀኑ “ሰንደቅ ዓላማችን ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችንና ለኢትዮጵያ ከፍታ”በሚል መሪ ሃሳብ ነው የተከበረው፡፡

የናይል ወንዝ የትብብር ማዕቀፍ ወደ ተፈፃሚነት መግባት ፍትሐዊ ተጠቃሚነትን ያረጋግጣል-ሀብታሙ ኢተፋ(ዶ/ር ኢ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የናይል ወንዝ የትብብር ማዕቀፍ ወደ ተፈፃሚነት መግባት ቀድሞ የነበሩ አሳሪ ሕጎችን በመሻር ፍትሐዊ ተጠቃሚነትን የሚያረጋግጥ ነው ሲሉ የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ(ዶ/ር ኢ/ር ) ገለጹ። የናይል ወንዝ የትብብር ማዕቀፍ ወደ ተፈፃሚነት…

የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ ቀለማት ትርጉም …

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በመላ ሀገሪቱ 17ኛው የሰንደቅ ዓላማ ቀን ተከብሮ ይውላል፡፡ ለመሆኑ የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ ቀለማት እና በሰንደቅ ዓላው መሀል ላይ የሚገኘው ዓርማ ትርጉም ምንድን ነው? 1. አረንጓዴው ቀለም፡- የሥራ፣ የልምላሜና የዕድገት ምልክት…

የሰንደቅ ዓላማ ቀን ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 17ኛው የሰንደቅ ዓላማ ቀን በመላ ሀገሪቱ በተለያዩ ዝግጅቶች ተከበረ፡፡ ቀኑ “ሰንደቅ ዓላማችን ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችንና ለኢትዮጵያ ከፍታ” በሚል መሪ ሃሳብ ነው የተከበረው፡፡

አቶ ታገሰ ጫፎ ለሰንደቅ ዓላማ ቀን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈጉባዔ ታገሰ ጫፎ ለብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ የዘንድሮው የሰንደቅ ዓላማ ቀን “ሰንደቅ ዓላማችን ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችንና ለኢትዮጵያ ከፍታ” በሚል መሪ…

የሰንደቅ ዓላማ ቀንን ስናከብር ኃላፊነታችንን ለመወጣት ቃላችንን በማደስ መሆን አለበት – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰንደቅ ዓላማ ቀንን ስናከብር ሉዓላዊነታችንን ለማፅናትና የሰንደቅ ዓላማችንን ክብር ከፍ ለማድረግ በሁሉም መስክ ሀገራዊ ኃላፊነታችንን ለመወጣት ዳግም ቃላችንን በማደስ መሆን አለበት ሲል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ፡፡ አገልግሎቱ…

የሰንደቅ ዓላማ ቀን ዛሬ ይከበራል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 17ኛው የሰንደቅ ዓላማ ቀን ዛሬ በመላ ሀገሪቱ ተከብሮ ይውላል፡፡ የሰንደቅ ዓላማ ቀን የጥቅምት ወር በገባ በመጀመሪያው ሳምንት ሰኞ እንደሚከበር ይታወቃል፡፡ 17ኛው ብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን ሀገራዊ ይዘት ባላቸው የተለያዩ መልዕክቶች…

በቺካጎ ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች 2ኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቀቁ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ ቺካጎ በተካሄደው "ቺካጎ ማራቶን 2024 "የሩጫ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ጾታ 2ኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቅቀዋል፡፡ በወንዶች ማራቶን ውድድር ኬንያዊው አትሌት ጆን ኬሪ 2 ሰዓት ከ2 ደቂቃ ከ42 ሴኮንድ በመግባት በ1ኛነት…