ነዋሪነታቸውን በዑጋንዳ ያደረጉት ኢትዮጵያዊት ለህዳሴ ግድብ የ31 ሺህ 425 ዶላር ቦንድ ገዙ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በዑጋንዳ ካምፓላ ከተማ ነዋሪ የሆኑት ኢትዮጵያዊቷ ወ/ሮ ብሔር ክፍሌ ቦሪ ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ፕሮጀክት ማጠናቀቂያ የ31 ሺህ 425 የአሜሪካ ዶላር ቦንድ ግዢ ፈጽመዋል፡፡
ወ/ሮ ብሔር በዑጋንዳ ኢትዮጵያ ኤምባሲ ተገኝተው የቦንድ ግዢውን…