Fana: At a Speed of Life!

ኤምባሲው በፓኪስታን የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብርን አስጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፓኪስታን የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከፓኪስታኑ የዘላቂ ልማት ፖሊሲ ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብርን አስጀመረ፡፡ ኤምባሲው ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ እንዳስታወቀው÷በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ…

የሌማት ትሩፋት መርሐ ግብር አፈጻጸም ላይ ያተኮረ መድረክ በሀዋሳ ከተማ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሌማት ትሩፋት መርሐ ግብር በተከናወኑ ተግባራትና የተገኙ ለውጦች ላይ ያተኮረ ሀገራዊ የምክክር መድረክ ነገ በሃዋሳ ከተማ ይካሄዳል። በምክክር መድረኩ ለመሳተፍ የክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች ሀዋሳ ከተማ ገብተዋል፡፡ በእንስሳትና አሣ ሀብት…

የጉራጌ ህዝብ ስለ አንድነት ያስተማረ፣ አንድነት ሃይል ነው ብሎ የሚያምን ህዝብ ነው- ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉራጌ ህዝብ ስለ አንድነት ያስተማረ ፣ አንድነት ሃይል ነው ብሎ የሚያምን ፣በአንድት የሚገኘውን ፀጋ በልምድ ፣በሕይወቱ የተገነዘበ ነው ሲሉ ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ተናገሩ፡፡ በርካታ የከተማው ነዋሪዎች የተሳተፉበት ህዝባዊ…

የኢትዮጵያ ታምርት የጎዳና ላይ ሩጫን አስመልክቶ ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶች ይፋ ተደረጉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2016 የኢትዮጵያ ታምርት የጎዳና ላይ ሩጫን አስመልክቶ ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶች ይፋ ተደርገዋል፡፡ ነገ መነሻና መድረሻውን መስቀል አደባባይ ያደረገውና የአዲስ አበባን ዋና ዋና መንገዶችን የሚያካልለው የ2016…

የጉራጌ ህዝብ ሀገራዊ ለውጡ እውን እንዲሆን የበኩሉን አስተዋጽኦ አበርክቷል- አቶ እንዳሻው ጣሰው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉራጌ ህዝብ ሀገራዊ ለውጡ እውን እንዲሆን የበኩሉን አስተዋጽኦ አድርጓል ሲሉ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳደር እንዳሻው ጣሰው ገለፁ፡፡ በርካታ የከተማው ነዋሪዎች የተሳተፉበት ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ በበማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ወልቂጤ…

በወልቂጤ ከተማ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በርካታ የከተማው ነዋሪዎች የተሳተፉበት ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ወልቂጤ ከተማ ተካሂዷል፡፡ በድጋፍ ሰልፉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)ን ጨምሮ ሌሎች የፌደራል ፣የክልልና የዞን አመራሮች እንዲሁም የከተማው…

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሀዋሳ ከተማ አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ ስታዲየም በተካሄደው 22ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሀዋሳ ከተማ ሀምበሪቾን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸነፈ። ቀን 10፡00 ላይ በተካሄደው ጨዋታ ሀዋሳ ከተማን ለድል ያበቃውን ጎል የሀምበሪቾው ዲንክ ኪያር በራሱ ላይ አስቆጥሯል።…

ከ1 ሚሊየን ሜትሪክ ቶን በላይ የአፈር ማዳበሪያ ወደ ሀገር ውስጥ ገብቷል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ2016/17 ምርት ዘመን 1 ሚሊየን 78 ሺህ 257 ሜትሪክ ቶን የአፈር ማዳበሪያ ወደ ሀገር ውስጥ መግባቱ ተገለጸ፡፡ እስከ አሁን ባለው መረጃም በ20 መርከቦች 1 ሚሊዮን 116 ሺህ ሜትሪክ ቶን በላይ የአፈር ማዳበሪያ ጅቡቲ መድረሱ…

መንግስት ለሽግግር ፍትህ ፖሊሲ ተግባራዊነት በቁርጠኝነት ይሰራል- አቶ ተስፋዬ በልጅጌ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት ለሽግግር ፍትህ ፖሊሲ ተግባራዊነትና ውጤታማነት በቁርጠኝነት እንደሚሰራ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጅጌ ገለጹ። የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈጉባኤን ጨምሮ የዴሞክራሲ ተቋማት አመራሮችና ሌሎች…