የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከዩናይትድ አረብ ኤምሬትስ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ Shambel Mihret Oct 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከዩናይትድ አረብ ኤምሬትስ ፕሬዚዳንት መሐመድ ዛይድ አልናህያን ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው÷ የብሪክስ ጉባኤ ከዩናይትድ አረብ ኤምሬትስ ፕሬዚዳንት ከወንድሜ መሃመድ…
ስፓርት በኢትዮጵያ የወጣቶች ማዕከላት ዓላማቸውን እንዲያሳኩ የፊፋ ድጋፍ ተጠየቀ Shambel Mihret Oct 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የወጣቶች ስብዕና መገንቢያ ማዕከላት በተሟላ መልኩ አገልግሎት መስጠትና የተቋቋሙበትን ዓላማ እንዲያሳኩ የዓለም አቀፉ እግር ኳስ ማህበር (ፊፋ) ድጋፍ እንዲያደርግ ተጠየቀ። የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር)…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ Meseret Awoke Oct 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ ጋር በሁለትዮሽ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያዩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ በብሪክስ ጉባኤ ከደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በጂ 24 የገንዘብ ሚኒስትሮችና የባንክ ገዥዎች ስብሰባ እየተሳተፈች ነው ዮሐንስ ደርበው Oct 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከዓለም ባንክ እና የዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይኤምኤፍ) ዓመታዊ ጉባዔ ጎን ለጎን እየተካሄደ ባለው የጂ24 የገንዘብ ሚኒስትሮችና የባንክ ገዥዎች ስብሰባ ላይ ኢትዮጵያ እየተካፈለች ነው። በገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ የተመራ ከፍተኛ…
ስፓርት የኢትዮጵያ እና ኤርትራ ጨዋታ በጁባ ይካሄዳል ዮሐንስ ደርበው Oct 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ሀገራት ዋንጫ (ቻን) የማጣሪያ ጨዋታ ኢትዮጵያ ከኤርትራ ጋር የደርሶ መልስ ጨዋታዋን በደቡብ ሱዳን ጁባ እንደምታደርግ ተገለጸ፡፡ በዚሁ መሠረት የሀገራቱ የደርሶ መልስ ጨዋታዎች ጥቅምት 21 ቀን 2017 እና ጥቅምት 24 ቀን 2017…
ስፓርት መሳይ ተፈሪ የዋሊያዎቹ ጊዜያዊ አሰልጣኝ ሆኑ ዮሐንስ ደርበው Oct 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ገብረ መድኅን ኃይሌን በመተካት መሳይ ተፈሪ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን (ዋሊያዎቹ) ጊዜያዊ ዋና አሰልጣኝ ሆኑ፡፡ በዚሁ መሠረት አሰልጣኝ መሳይ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ሀገራት ዋንጫ (ቻን) ማጣሪያ የሚያደርጋቸውን ጨዋታዎች እንዲመሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የመካከለኛው ምስራቅ ውጥረት እንዲረግብ ለማገዝ ዝግጁ ናት- ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ዮሐንስ ደርበው Oct 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የመካከለኛው ምስራቅ ውጥረቶች የሚረግቡበትን ሁኔታ ለማገዝ ዝግጁ መሆኗን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አረጋገጡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ ጠዋት ከኢራን ፕሬዚዳንት መስዑድ ፔዥሺካን ጋር በሁለትዮሽ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የተሳተፈችበት 16ኛው የብሪክስ ጉባዔ በዝግ ተካሄደ ዮሐንስ ደርበው Oct 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 16ኛው የብሪክስ ጉባዔ የተጠናከረ የባለ ብዙ ወገን ግንኙነት ለሚዛናዊ የዓለም ልማት እና ደኅንነት በሚል መሪ ሐሳብ በዝግ መካሄዱን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት አስታውቋል፡፡ በስብሰባው ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ንግግር…
የሀገር ውስጥ ዜና ተግዳሮቶችን በመፍታት አፈጻጸም የሚያሻሽሉ እርምጃዎችን መተግበር ይገባል – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ ዮሐንስ ደርበው Oct 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ያጋጠሙ ተግዳሮቶችን በመፍታት የበጀት ዓመቱን አፈጻጸም የሚያሻሽሉ እርምጃዎችን ተግባራዊ ማድረግ እንደሚገባ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ ከፌደራል ተቋማት አመራሮች ጋር የ2017 በጀት ዓመት የ100 ቀናት የሪፎርምና ዋና…
የሀገር ውስጥ ዜና ፖሊስ 25ኛ ዙር አዲስ ምልምል ኃይል ማሰልጠን ጀመረ ዮሐንስ ደርበው Oct 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ለ25ኛ ዙር አዲስ የምልምል ኃይል ስልጠና መስጠት መጀመሩን አስታወቀ፡፡ ሰልጣኞቹ ከሁሉም የኢትዮጵያ ክልሎች የተወጣጡ መሆናቸውን የፌደራል ፖሊስ መረጃ አመላክቷል፡፡ ሥልጠናው የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስን የመፈፀም…