ዓለምአቀፋዊ ዜና እስራኤል በጋዛ የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ እንድትደርስ አሜሪካ አሳሰበች Meseret Awoke Oct 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን የእስራኤል መሪዎች በጋዛ የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ እንዲደረስ ለማድረግ ጥረት እንዲያደርጉ ጥሪ አቅርበዋል፡፡ ብሊንከን የእስራኤል-ሀማስ ግጭት ከተቀሰቀሰ ወዲህ 11ኛውን የመካከለኛው ምስራቅ ጉዞ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሩሲያ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ ኢንቨስት ማድረግ እንደሚፈልጉ አስታወቁ Meseret Awoke Oct 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ ኢንቨስት ለማድረግ እና በሀገሪቱ ገበያ ምርታቸውን በስፋት ለማቅረብ ፍላጎት እንዳላቸው አስታውቀዋል። በብሪክስ ጉባዔ ለመሳተፍ ሩሲያ ካዛን ከተማ የሚገኘው የኢትዮጵያ ልዑክ ከሩሲያ ታታርስታን ግዛት ኢንቨስትመንት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የጸጥታና የደህንነት ተቋማትን እምርታ በማረጋገጥ ላይ ናት – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ Melaku Gedif Oct 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የጸጥታ እና የደህንነት ተቋማትን እምርታ በማረጋገጥ ላይ መሆኗን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አመራርና አባላት እንዲሁም ለሕዝብ ተወካዮች እና ለፌዴሬሽን ምክር ቤት የጽሕፈት ቤቶች…
የሀገር ውስጥ ዜና ፖርቹጋል ከኢትዮጵያ ጋር በትምህርት ዘርፍ በትብብር መስራት እንደምትፈልግ ገለጸች Melaku Gedif Oct 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ከፖርቹጋል የውጭ ጉዳይና የትብብር ሚኒስትር ኑኖ ሳምፓዮ ጋር ተወያየይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በኢትዮጵያና በፖርቹጋል መካከል በትምህርት ዘርፍ ያለው ትብብር ወደ ላቀ ደረጃ ማሸጋገር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና 16ኛው የብሪክስ ጉባዔ በሩሲያ ካዛን እየተካሄደ ነው Melaku Gedif Oct 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 16ኛው የብሪክስ ጉባዔ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት በሩሲያ ካዛን ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በጉበዔው በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተመራ ልዑካን ቡድን እየተሳተፈ ይገኛል፡ በተጨማሪም የተለያዩ ሀገራት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና እስራኤል አዲሱን የሂዝቦላህ መሪ ሀሽም ሳፊይዲንን መግደሏን አረጋገጠች Mikias Ayele Oct 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል በሀሰን ናስራላህ ምትክ ወደ ቡድኑ ሀላፊነት መጥቶ የነበረውን የቡድኑን መሪ ሀሽም ሳፊይዲንን መግደሏን አረጋገጣለች፡፡ የእስራኤል መከላከያ ሃይል እንዳስታወቀው÷ የቀድሞው የሂዝቦላህ መሪ ሀሰን ናስራላህ የአጎት ልጅ የሆነው ሀሽም…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሽመልስ አብዲሳ በኢሉ አባ ቦር ዞን የተለያዩ የልማት ሥራዎችን እየጎበኙ ነው Melaku Gedif Oct 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ በኢሉ አባ ቦር ዞን የተለያዩ የልማት ሥራዎችን እየጎበኙ ነው፡፡ በጉብኝት መርሐ ግብሩ የክልሉ ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ሃላፊዎች እና የዞን አመራሮች ተሳትፈዋል፡፡ የልዑካን ቡድኑ አባላት…
የሀገር ውስጥ ዜና ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ከ271 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ ተሰበሰበ Melaku Gedif Oct 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሶስት ወራት ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ከ271 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ መሰብሰቡን የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽ/ ቤት አስታውቋል። በጽ/ቤቱ የፐብሊክ ዲፕሎማሲ ሕዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ስራ አስፈጻሚ…
ስፓርት የ3ኛ ሳምንት የሻምፒየንስ ሊግ ጨዋታዎች ዛሬ ቀጥለው ይደረጋሉ ዮሐንስ ደርበው Oct 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ሦስተኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች ዛሬ ሲቀጥሉ ባርሴሎና እና ባየርን ሙኒክ የሚያደርጉት ፍልሚያ አጓጊ ሆኗል፡፡ ምሽት 1 ሠዓት ከ45 ቤርጋሞ ላይ የጣሊያኑ አታላንታ ከስኮትላንዱ ሴልቲክ እንዲሁም የፈረንሳዩ ብረስት…
ቢዝነስ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በሳምንት 3 ቀናት ወደ ሞንሮቪያ ለመብረር መዘጋጀቱን አስታወቀ ዮሐንስ ደርበው Oct 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሕዳር 21 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ በሳምንት ሦስት ቀናት ወደ ላይቤሪያ ሞንሮቪያ የሚያደርገውን የመንገደኞች የበረራ አገልግሎት እንደሚጀምር አስታውቋል፡፡ አየር መንገዱ ወደ ሞንሮቪያ በሣምንት ሦስት ቀናት መብረሩ…