አምባሳደር ባጫ ደበሌ ምሥራቅ ዕዝ ከኢትዮጵያ አልፎ ለጎረቤት ሀገር ዋስትና መሆኑን ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምሥራቅ ዕዝ ለሀገር ሉዓላዊነት መከበር መስዋዕት ለመክፈል ወደኋላ የማይሉ የሠራዊት አባላት ያሉበት ክፍል ነው ሲሉ የቀድሞ የዕዙ አዛዥ በኬንያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ባጫ ደበሌ ገለጹ፡፡
ዕዙ የተቋቋመው የሶማሊያን ወረራ ለመከላከል እና ሉዓላዊነትን…