ፋና ስብስብ ለሩሲያ ሲሰልል ነበር የተባለ ዓሳ ነባሪ ሞቶ ተገኘ Meseret Awoke Sep 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሩሲያ ሲሰልል ነበር የተባለ ዓሳ ነባሪ በኖርዌይ የባህር ዳርቻ ሞቶ መገኘቱ ተሰምቷል፡፡ ዓሳ ነባሪው ከኖርዌይ ቋንቋ "ህቫለ" ወይንም "ዓሳ ነባሪ" የሚለውን ወስዶ የሩሲያውን ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲንን ስም በማከል "ህቫልዲሚር" የሚል ቅጽል…
የሀገር ውስጥ ዜና አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አዲሱን የተማሪዎች ቅበላ አሰራር ከ2017 ጀምሮ ተግባራዊ እንደሚያደርግ አስታወቀ Shambel Mihret Sep 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አዲሱን የተማሪዎች ቅበላ አሰራርን ከ2017 የትምህርት ዘመን ጀምሮ ተግባራዊ እንደሚያደርግ አስታውቋል፡፡ አሰራሩ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን የላቀ ውጤት ያስመዘገቡ እና ልዩ ብቃት ያላቸው ተማሪዎች ማስተማሪያ ተቋም…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በህገ-ወጥ ሰዎች ዝውውር ወንጀል በጥብቅ ሲፈለግ የነበረው አብድል ራህማን ሚላድ ሊቢያ ውስጥ ተገደለ Mikias Ayele Sep 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በህገ -ወጥ ሰዎች ዝውውር ወንጀል በጥብቅ ሲፈለግ የነበረው አብድል ራህማን ሚላድ በትላንትናው እለት ሊቢያ ውስጥ መገደሉ ተሰምቷል፡፡ ግለሰቡ በምዕራባዊ ሊቢያ በምትገኘው ዛውያ ከተማ የራሱን ታጣቂ ቡድን በማቋቋም ህገ ወጥ የሰዎች ዝውውርን…
የሀገር ውስጥ ዜና የባሕርዳር ስታዲየም ግንባታ የፊፋ ደረጃዎችን በሚያሟላ መልኩ እየተከናወነ ነው – ወ/ሮ ሸዊት ሻንካ Melaku Gedif Sep 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ የባሕርዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም ግንባታ የደረሰበትን ደረጃ ጎብኝተዋል፡፡ ወ/ሮ ሸዊት ሻንካ በዚህ ወቅት እንዳሉት÷ የባህርዳር ስታዲየም ደረጃውን ጠብቆ እንዲሰራ የክልሉ አመራሮች የወሰዱት ቁርጠኝነት ለሌሎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ለአፈር ማዳበሪያ ግዥ 1 ነጥብ 3 ቢሊየን ዶላር ተፈቀደ Feven Bishaw Sep 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ25 ሚሊየን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ግዥ 1 ነጥብ 3 ቢሊየን የአሜሪካን ዶላር በመንግሥት መፈቀዱ ተገለፀ፡፡ የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በ2017/18 የምርት ዘመን ለመስኖ እርሻ የሚውል ዳፕ እና ዩሪያ የአፈር ማዳበሪያ ከውጭ…
ስፓርት ሞሐመድ ሳላህ በውድድር ዓመቱ መጨረሻ ከሊቨርፑል ጋር ሊለያይ እንደሚችል ፍንጭ ሰጠ ዮሐንስ ደርበው Sep 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል የፊት መስመር ተጫዋች ሞሐመድ ሳላህ በ2024/2025 የውድድር ዓመት መጨረሻ ከክለቡ ጋር ሊለያይ እንደሚችል ፍንጭ ሰጥቷል፡፡ ትናንት ሊቨርፑል በታሪካዊ ተቀናቃኙ ማንቼስተር ዩናይትድ ላይ ከተጎናጸፈው ድል በኋላ ለስካይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሚኒስቴሩ ለጠንካራ ሀገረ መንግስት ግንባታ የሚያግዙ አበረታች ተግባራትን ማከናወኑ ተገለፀ Melaku Gedif Sep 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 7ኛው ሀገር አቀፍ የሰላምና ፀጥታ የምክክር መድረክ በሆሳዕና ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ የሰላም ሚኒስትር ብናልፍ አንዷለም እንዳሉት÷ሚኒስቴሩ በበጀት ዓመቱ ከሰላምና ፀጥታ ተቋማት ጋር በመቀናጀት ለጠንካራ ሀገረ-መንግሥት ግንባታ የሚያግዙ ሀገራዊ…
ስፓርት ሊቨርፑል ማንቼስተር ዩናይትድን አሸነፈ Feven Bishaw Sep 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሊቨርፑል ማንቼስተር ዩናይትድን 3 ለ 0 አሸንፏል፡፡ ምሽት 12ሰዓት በተካሄደው ጨዋታ ሊቨርፑል በሉዊስ ዲያዝ ሁለት ግቦችና በሞ ሳላህ አንድ ግብ ማንቼስተር ዩናይትድን 3 ለ 0 አሸንፏል፡፡ ቀን…
ስፓርት በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ኒውካስል ሲያሸንፍ ቸልሲ አቻ ወጥቷል Feven Bishaw Sep 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየርሊግ ኒውካስል ዩናይትድ ሲያሸንፍ ቸልሲ አቻ ወጥቷል፡፡ ቀን 9፡30 ኒውካስል ዩናይትድ ከቶተንሃም ባደረጉት ጨዋታ ኒውካስል ዩናይትድ 2 ለ 1 አሸንፏል፡፡ የኒውካስልን ግቦች ሃርቤ ባርነስ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ በአመት 5 ነጥብ 4 በመቶ የከተሞች እድገት እንደሚታይ ተገለፀ Feven Bishaw Sep 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በአመት 5 ነጥብ 4 በመቶ የከተሞች እድገት እንደሚታይ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ ተናገሩ። ሚኒስትሯ ጫልቱ ሳኒ እንደገለጹት ÷በኢትዮጵያ ያለው የገጠርና ከተማ ምጥጥን አነስተኛ ሲሆን ከ80 በመቶ በላይ…