Fana: At a Speed of Life!

መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች በልማት ግንባታ ላይ እያደረጉት ያለው ጥረት ሊጠናከር ይገባል – ወ/ሮ አለሚቱ ኡሞድ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ከመንግስት ጋር በሰላምና ልማት ግንባታ ላይ እያደረጉት ያለው ጥረት ሊጠናከር ይገባል ሲሉ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አለሚቱ ኡሞድ አሳሰቡ። ርዕሰ መስተዳድሯ ከተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን…

በሙስና ወንጀል በተጠረጠሩት የፐርፐዝ ብላክ የቦርድ አስፈጻሚዎች ላይ ክስ መመስረቻ ጊዜ ተፈቀደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በማታለል ሙስና ወንጀል በተጠረጠሩት የፐርፐዝ ብላክ የቦርድ አስፈጻሚን ጨምሮ በአራት ግለሰቦች ላይ ክስ የመመስረቻያ ጊዜ ተፈቅዷል፡፡ የክስ መመስረቻያ ጊዜ ለዐቃቤ ሕግ የፈቀደው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ተረኛ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት…

በታይላንድ በደረሰ የትራፊክ አደጋ ከ20 በላይ ህጻናት ሳይሞቱ እንዳልቀረ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በታይላንድ በደረሰ የትራፊክ አደጋ ከ20 በላይ ህጻናት ሳይሞቱ እንዳልቀረ ተገልጿል፡፡ ከታይላንድ ዋና ከተማ ባንኮክ ወጣ ብሎ የአንደኛ ደረጃ ተማሪዎችን አሳፍሮ ሲጓዝ የነበረ አውቶቡስ ተጋጭቶ በእሳት መያያዙም ነው የተጠቆመው፡፡ አደጋው…

የየም ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ ሄቦ በዓል እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የየም ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ 'ሄቦ' በዓል በሳጃ ከተማ በተለያዩ ባህላዊ ክዋኔዎች በድምቀት እየተከበረ ይገኛል። ሄቦ ከጭጋግና ከጨለማ ወደ ብርሃን፣ ከአሮጌው ወደ አዲሱ ምዕራፍ መሸጋገሪያ በዓል መሆኑ ተገልጿል። የሄቦ በዓል የአዲስ…

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ውሳኔዎች አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ)የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 39ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን አሳልፏል፡፡ ውሳኔዎቹ አንደሚከተለው ቀርበዋል÷ የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 39ኛ…

ርዕሰ መሥተዳድር ዓለሚቱ ለአረጋውያን መብት መከበር ባለድርሻ አካላት ሚናቸውን እንዲወጡ አሳሰቡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአረጋውያን መብት እንዲከበርና የሚሰጧቸው አገልግሎቶች ተደራሽ እንዲሆኑ ባለድርሻ አካላት ሚናቸውን እንዲወጡ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ዓለሚቱ ኡሞድ አሳሰቡ፡፡ ዓለም አቀፍ የአረጋውያን ቀን ለ33ኛ ጊዜ በብሔራዊ ደረጃ "ክብርና ፍቅር…

የእስራኤል እግረኛ ሰራዊት የአጭር ጊዜ ተልዕኮ በመያዝ ሊባኖስ ገባ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል ሄዝቦላህን ለማጥቃት የአጭር ጊዜ ተልዕኮ በመያዝ እግረኛ ሰራዊቷን ወደ ሊባኖስ ማስገባቷን አስታወቀች፡፡ እስራኤል በደቡባዊ ሊባኖስ የተገደበና ዒላማ ያለው የምድር ላይ ተልዕኮ ብላ የገለጸችውን በእግረኛ ሰራዊቷ የሚከናወን ዕቅዷን ይፋ…

ጣሊያን ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ግንኙነት ወደ ላቀ ደረጃ ለማሳደግ እየሠራች መሆኗ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጣሊያን ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ሁሉን አቀፍ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር እየሠራች መሆኗን በኢትዮጰያ የሀገሪቱ አምባሳደር አጎስቲኖ ፓሌሴ አስታወቁ፡፡ የሁለትዮሽ ግንኙነቱን ከኢኮኖሚያዊ መስኮች ባሻገር በሕዝብ ለሕዝብ ትስስር…

በክልሉ እየተገነቡ ያሉ ግድቦች አርብቶ አደሩን ተጠቃሚ እያደረጉ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ቆላማ አካባቢዎች እየተገነቡ ያሉ አነስተኛና መካከለኛ ግድቦች አርብቶ አደሩ በመስኖ ልማት እንዲሠማራ ዕድል ፈጥረዋል ተባለ፡፡ በክልሉ መስኖና አርብቶ አደር ቢሮ የኮንትራት ፕሮጀክቶችና መስኖ አስተዳደር አስተባባሪ ተመስገን ሩንዳ…

በአፋር ክልል የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር መድረክ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአፋር ክልል አጀንዳ የማሰባሰብ የምክክር መድረክ አስጀምሯል፡፡ በመድረኩ ላይም ከ49 ወረዳዎች የተወጣጡ 802 የሕብረተሰብ ተወካዮች እና 771 ባለድርሻ አካላት ተወካዮች እየተሳተፉ ነው፡፡ ከየወረዳው…