Fana: At a Speed of Life!

በአማራ ክልል የሻደይ፣ አሸንድዬና ሶለል በዓላት በድምቀት እንደሚከበሩ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች በየዓመቱ የሚከበሩት የሻደይ፣ አሸንድዬና ሶለል በዓላት ባህላዊና ሐይማኖታዊ ዕሴታቸውን ጠብቀው በድምቀት እንዲከበሩ ዝግጅት መደረጉ ተገልጿል፡፡ የክልሉ ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ እንዳስታወቀው÷ በአማራ ክልል የሻደይ፣…

ብልጽግና ፓርቲ ለጎፋ ዞን ተጎጂዎች የ20 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት እና ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤቶች በጋራ ለጎፋ ዞን ተጎጂዎች የሚሆን የ20 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርገዋል፡፡ ድጋፉን በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ሃላፊና የብልጽግናፓርቲ…

የኢትዮጵያ ፕሪምየር  ሊግ ዕጣ ማውጣት ሥነ-ሥርዓት ተከናወነ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2017 የውድድር ዓመት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዕጣ ማውጣት ሥነ-ሥርዓት ተከናወነ፡፡ በዚህም በመጀመሪያው ሣምንት ሀድያ ሆሳዕና ከመቐለ 70 እንደርታ፣ ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከወላይታ ድቻ፣ ስሑል ሽረ ከአዳማ ከተማ፣ አርባምንጭ ከተማ ከድሬዳዋ…

3ኛው የሳይበር ታለንት ሰመር ካምፕ መርሐ ግብር ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር 3ኛውን የሳይበር ደህንነት የሰመር ካምፕ መርሐ ግብር በዛሬው ዕለት አስጀምሯል። የአስተዳደሩ ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ትዕግስት ሃሚድ÷በፕሮግራሙ ከመላው የኢትዮጵያ ክፍል የተወጣጡ 300 ታዳጊ ወጣቶች…

ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በሱሉልታ ክፍለ ከተማ የበጎ ፈቃድ ሥራ አከናወነ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት መርሐ- ግብር በሸገር ከተማ አሥተዳደር ሱሉልታ ክፍል ከተማ ወሰርቢ ወረዳ ቱሉ ለሚ ዞን ለአቅመ ደካማ ቤተሰብ ተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ፡፡ ከድጋፉ ጎን ለጎንም የፋና…

ሩሲያ በቴክኖሎጂ ዘርፍ ለኢትዮጵያ ያላትን ተሞክሮ ለማካፈል ዝግጁ መሆኗን ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የቴክኖሎጂ እድገትን ለማስቀጠል በምታደርገው ጥረት ሩሲያ ያላትን ልምድ ለማካፈልና በጋራ ለመስራት ዝግጁ መሆኗን ገልጻለች፡፡ በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ኢቭጌኒ ተርኪሂን የተመራ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ባለሙያዎች ልዑክ የኢትዮጵያ…

በረሃማነትን በመዋጋት ጥሩ እምርታ ያስመዘገቡ የዓለም ሀገራት

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በረሃማነት በዋነኛነት የሚከሰተው በሰዎች እንቅስቃሴና በአየር ንብረት መለዋወጥ ምክንያት ሲሆን÷ በዓማችንም የተለያዩ ሀገራት በረሃማነትን በተሻለ እየተዋጉ እንዳሉ መረጃዎች ያመላክታሉ። ሀገራችን ኢትዮጵያ ባለፉት አምስት ዓመታት በረሃማነትን…

ሀገርን ከ1 ሚሊየን በላይ የአሜሪካን ዶላር የውጭ ምንዛሬ አሳጥቷል የተባለ ግለሰብ ተከሰሰ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ ባንክ ፍቃድ ሳይኖረው የተለያዩ ግለሰቦች ከውጭ ሀገር የሚልኩትን ዶላር በራሱና በተለያዩ ግለሰቦች ስም በማስተላለፍ ሀገር ታገኝ የነበረውን ከ1 ሚሊየን በላይ የአሜሪካን ዶላር አሳጥቷል የተባለ ግለሰብ ክስ ተመሰረተበት፡፡ የፍትህ ሚኒስቴር…

በፍራንኮ ቫሉታ በቂ ምርት ወደ ሀገር ውስጥ እየገባ መሆኑ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቂ ምግብ ነክ የምርት አቅርቦት እንዲኖር የሚያስችል የባለድርሻ አካላት ውይይት መደረጉን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ሚኒስትሩ ምግብ ነክ የምርት አቅርቦትን በተመለከተ ከብሄራዊ ባንክና ከጉምሩክ ኮሚሽን…

በጋምቤላ ክልል የዘላቂ መሬት አያያዝ ሥራ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል እርሻና ተፈጥሮ ሃብት ልማት ቢሮ የዘላቂ መሬት አያያዝ ፕሮግራም 2 የሥራ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በጋምቤላ ከተማ ተካሂዷል፡፡ በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አለሚቱ ኡሞድን ጨምሮ በየደረጃው የሚገኙ የሥራ…