ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ ስሑል ሽረ እና ሐዋሳ ከተማ አቻ ተለያዩ ዮሐንስ ደርበው Sep 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሁለተኛ ሳምንት ጨዋታ ስሑል ሽረ እና ሐዋሳ ከተማ አንድ አቻ ተለያይተዋል። ስሑል ሽረ ፋሲል አስማማው በ48ኛው ደቂቃ ባስቆጠራት ጎል ሲመራ ቢቆይም÷ የስሑል ሽረው መሐመድ ሱሌይማን በ93ኛው ደቂቃ በራሱ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ የምግብ ሥርዓትን ለመቀየር ትብብርን ማጠናከር ይገባል ተባለ Feven Bishaw Sep 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘላቂነት የሀገሪቱን የምግብ ሥርዓት ለመቀየር በግብርና ምርት አቅርቦት ሰንሰለት ማሻሻያና በግብርና ትራንስፎርሜሽን ላይ ትብብሮችን ማጠናከር እንደሚያስፈልግ ተገለፀ፡፡ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) በጣሊያን ሳራኩዛ እየተካሄደ…
ስፓርት በኒውዮርክ በተካሄደው የ800 ሜትር ውድድር ፅጌ ዱጉማ አሸነፈች Feven Bishaw Sep 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኒውዮርክ በተካሄደው የ800 ሜትር የቤት ውስጥ ውድድር አትሌት ፅጌ ዱጉማ አሸንፋለች፡፡ አትሌቷ ርቀቱን 1 ደቂቃ ከ57 ሰከንድ ከ43 ማይክሮ ሰከንድ በመግባት ውድድሩን በቀዳሚነት ማጠናቀቅ ችላለች፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና የኮደርስ ሥልጠና በቴክኖሎጂ ብቁ ትውልድ ለመፍጠር የሚያስችል ነው- አቶ ደስታ ሌዳሞ Feven Bishaw Sep 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮደርስ ሥልጠና በቴክኖሎጂ ብቁ ትውልድ በማፍራት ዘመኑን የዋጀ ፈጣን አገልግሎት ለመስጠት ያስቻላል ሲሉ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ደስታ ሌዳሞ ገለፁ። ስልጠናው በቴክኖሎጂ ብቁ ትውልድ ለመፍጠር የሚያስችል መሆኑን የገለጹት አቶ ደስታ÷…
የሀገር ውስጥ ዜና የኮደርስ ስልጠና በተለያዩ ዘርፎች ተወዳዳሪ ለመሆን የሚደረገውን ጥረት እንደሚያግዝ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Sep 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮደርስ ስልጠና ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ደረጃ በኢኮኖሚ፣ በጸጥታና በቴክኖሎጂ የምታደርገውን ውድድር በብቃት እንድትወጣ ያግዛል ሲሉ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር እንዳሻው ጣሰው ገለጹ፡፡ የስልጠናው ዋና ዓላማ የዜጎችን የዲጂታል…
የሀገር ውስጥ ዜና የቡድን 7 አባል ሀገራት በኢትዮጵያ በግብርና ዘርፍ ኢንቨስት እንዲያደርጉ ጥሪ ቀረበ ዮሐንስ ደርበው Sep 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የቡድን ሰባት አባል ሀገራት በኢትዮጵያ በግብርና ዘርፍ ኢንቨስት እንዲያደርጉ ጥሪ ቀረበ፡፡ ኢትዮጵያ በጣሊያን ሲራኩስ እየተካሄደ በሚገኘው የቡድን ሰባት አባል ሀገራት የግብርና መድረክ ላይ እየተሳተፈች ነው፡፡ የግብርና ሚኒስትር ግርማ…
የሀገር ውስጥ ዜና የመስቀል በዓል እየተከበረ ነው Feven Bishaw Sep 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስቀል በዓል በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ በመላ ሀገሪቱ እየተከበረ ይገኛል፡፡ በዓሉ በተለያዩ ሐይማኖታዊ እና ባህላዊ ሥነ-ሥርዓቶች ነው በድምቀት እየተከበረ የሚገኘው። በትናንትናው ዕለት የመስቀል ደመራ በመላ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ-ክርስቲያን የመስቀል ደመራ በዓል በድምቀት እንዲከበር ያደረጉ አካላትን አመሰገነች ዮሐንስ ደርበው Sep 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የመስቀል ደመራ በዓል በሃይማኖታዊ ሥነ-ሥርዓትና ድምቀት ተከብሮ እንዲውል ላደረጉ አካላት ምሥጋና አቀረበች፡፡ ትናንት በአዲስ አበባ ከተማ በመስቀል ዐደባባይ የመስቀል ደመራ በዓል በድምቀት ተከብሮ…
ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ ዛሬ 3 ጨዋታዎች ይደረጋሉ ዮሐንስ ደርበው Sep 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮያ ፕሪሚየር ሊግ ሁለተኛ ሣምንት መርሐ-ግብር ዛሬ በድሬዳዋ ስታዲዬም ሦስት ጨዋታዎች ይደረጋሉ፡፡ በዚሁ መሠረት 3 ሠዓት ከ30 ላይ ሐዋሳ ከተማ ከስሁል ሽረ እንዲሁም 10 ሠዓት ላይ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከወልዋሎ አዲግራት ዩንቨርሲቲ…
የሀገር ውስጥ ዜና የብሪክስ ማዕቀፍ በዓለም አቀፍ ተቋማት ፍትሐዊ ውክልና እንዲሰፍን ጉልህ ሚና እንደሚጠበቅበት ተመላከተ ዮሐንስ ደርበው Sep 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሪክስ ማዕቀፍ በዓለም አቀፍ ተቋማት ፍትሐዊ ውክልና እንዲሰፍን በሚደረጉ ጥረቶች ላይ ጉልህ ሚና ይጠበቅበታል ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ አስገነዘቡ፡፡ በኒውዮርክ እየተካሄደ ከሚገኘው 79ኛው የተመድ ጠቅላላ ጉባዔ…