የሀገር ውስጥ ዜና አፈ-ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር በካናዳ የሥራ ጉብኝት አደረጉ Melaku Gedif Sep 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር በካናዳ የሁለት ቀናት የሥራ ጉብኝት አድርገዋል፡፡ በጉብኝታቸው ከካናዳ ምክር ቤት አፈ -ጉባዔ ጌርግ ፈርጉሰን እና ከሌሎች የመንግስት ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች ጋር በሁለቱ ሀገራት ግንኙነት ዙሪያ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና እስራኤል በሂዝቦላህ ላይ የምትፈጽመውን ጥቃት አጠናክራ እንደምትቀጥል አስታወቀች Melaku Gedif Sep 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ በ79ኛው የተመድ ጉባዔ ላይ ቁጣና ዛቻ የተቀላቀለበት ንግግር አድርገዋል፡፡ በንግግራቸውም÷ዜጎች ወደ ቀያቸው እስካልተመለሱ ድረስ እስራኤል በሂዝቦላህ ላይ የምትወስደው ሁለንተናዊ እርምጃ ተጠናክሮ…
ስፓርት ቅዱስ ጊዮርጊስ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲን አሸነፈ Melaku Gedif Sep 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ቅዱስ ጊዮርጊስ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲን 2 ለ1 አሸንፏል፡፡ 10 ሰዓት ላይ በድሬዳዋ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ የቅዱስ ጊዮርጊስን የማሸነፊያ ግቦች ፍፁም ጥላሁንና አማኑኤል ኤርቦ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሶማሊያ ከድህረ አትሚስ በኋላ የሚኖረው የሃይል ሥምሪት በጥንቃቄ መከናወን አለበት- አምበሳደር ታዬ Melaku Gedif Sep 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሊያ ከድህረ አትሚስ በኋላ የሚኖረው የሃይል ሥምሪት ጊዜ ተወስዶ በጥንቃቄ መከናወን እንዳለበት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ አሳሰቡ፡፡ አምባሳደር ታዬ ከዴንማርክ አቻቸው ላርስ ሎክ ራስምሰንና ከተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች…
ስፓርት የሲቲው አማካይ ሮድሪጎ ሄርናንዴዝ ከውድድር ዓመቱ ተሳትፎ ውጪ ሆነ Melaku Gedif Sep 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ስፔናዊው የማንቼስተር ሲቲ አማካይ ሮድሪጎ ሄርናንዴዝ ባጋጠመው የጉልበት ጉዳት ከ2024/25 የውድድር ዓመት ተሳትፎ ውጪ መሆኑን ክለቡ አስታውቋል፡ ተጫዋቹ ጉዳቱን ያስተናገደው ማንቼስተር ሲቲ በሜዳው ከአርሰናል ጋር ባደረገው የእንግሊዝ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በዘመናዊ ከተማ ግንባታና በቱሪዝም መሠረተ-ልማት ተጨባጭ ለውጦችን አሳይታለች – የውጭ ሀገራት ጎብኚዎች Melaku Gedif Sep 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በዘመናዊ ከተማ ግንባታና በቱሪዝም መሠረተ-ልማት ተጨባጭ ለውጥ እያሳየች መሆኑን የውጭ ሀገራት ጎብኚዎች ተናገሩ። በ2017 ዓ.ም የመስቀል ደመራ በዓል ላይ አዲስ አበባ የተገኙ የውጭ ሀገራት ጎብኝዎች÷ኢትዮጵያ አስገራሚ ባህል፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ም/ቤቱ ሕገ-መንግስታዊ ተልዕኮዎችን በብቃት መወጣት የሚያስችሉ ተግባራትን እያከናወነ ነው Melaku Gedif Sep 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሕገ-መንግስታዊ ተልዕኮዎችን በብቃት መወጣት የሚያስችሉ ሥራዎችን እያከናወነ መሆኑን አስታውቋል፡፡ የም/ቤቱ 4ኛ ዓመት የምርጫ ዘመን የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት ቅድመ ዝግጅት ሥራዎች የጽ/ቤቱ አመራሮችና ዳይሬክተሮች…
የሀገር ውስጥ ዜና ሰላም ለትግራይ ሕዝብ ከምንጊዜውም በላይ አስፈላጊ ነው- አቶ ጌታቸው ረዳ Melaku Gedif Sep 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስቀል ደመራ በዓል በትግራይ ክልል ዓዲግራት ከተማ በደማቅ ሥነ-ሥርዓት ተከብሯል፡፡ በሥነ-ሥርዓቱ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር ጌታቸው ረዳ÷ በዓሉን ስናከብር እርስ በርስ በመተሳሰብና በአብሮነት…
የሀገር ውስጥ ዜና የ ‘ጋሪ ዎሮ’ በዓል በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ነው ዮሐንስ ደርበው Sep 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሺናሻ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ ‘ጋሪ ዎሮ’ በዓል በአሶሳ ከተማ በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ነው፡፡ በበዓሉ አከባበር ላይ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አሻድሊ ሀሰንን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች፣ የብሔረሰቡ ተወላጆች…
የሀገር ውስጥ ዜና የኮደርስ ሥልጠና ለሥራ ዕድል ፈጠራ የጎላ ሚና አለው -አቶ ጥላሁን ከበደ ዮሐንስ ደርበው Sep 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ለወጣቶች ሰፊ የሥራ ዕድል በመፍጠር ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪ የሚያደርገውን የኮደርስ ሥልጠና በንቃት እንዲወስዱ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ጥላሁን ከበደ ጥሪ አቀረቡ፡፡ ስልጠናው "ትውልድ ይማር፣ ትውልድ ይሰልጥን፣ ከዓለም ጋር…