የሀገር ውስጥ ዜና የ”ጊፋታ” እሴቶች ለትውልድ እንዲሸጋገሩ እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Sep 21, 2024 0 አዲስ አበበ፣ መስከረም 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የወላይታ ዘመን መለወጫ "ጊፋታ" በዓል ባህላዊ እሴቶቹ ተጠብቀው ለትውልድ እንዲሸጋገሩ እየተሠራ መሆኑን የወላይታ ዞን ዋና አሥተዳዳሪ ጴጥሮስ ወልደማሪያም አስታወቁ፡፡ በዓሉ ሰላምን፣ አንድነትን፣ ፍቅርንና አብሮነትን የሚያጠናክር መሆኑን…
የሀገር ውስጥ ዜና የ “ማሽቃሮ/የቤነ ሻዴዬ ባሮ” በዓልን ስናከብር በመረዳዳት ይሁን- ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር) ዮሐንስ ደርበው Sep 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የካፊቾ ብሔር የዘመን መለወጫ "ማሽቃሮ/የቤነ ሻዴዬ ባሮ " በዓልን ስናከብር በመረዳዳት ሊሆን ይገባል ሲሉ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር) ገለጹ፡፡ ርዕሰ መሥተዳድሩ ለ"ማሽቃሮ/የቤነ ሻዴዬ ባሮ"…
የሀገር ውስጥ ዜና “ዮዮ ጊፋታ” ሳይሸራረፍ ለትውልድ እንዲሸጋገር ሕዝቡ በቅንጅት እንዲሠራ ተጠየቀ ዮሐንስ ደርበው Sep 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕዝባዊ መሰረት ያለው“ዮዮ ጊፋታ” በዓል ተጠናክሮ ከትውልድ ወደ ትውልድ እንዲተላለፍ ሕዝቡ በቅንጅት እንዲሠራ የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር አስገነዘበ፡፡ የባህል እና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ ለ2017ዓ.ም የወላይታ ብሔር ዘመን መለወጫ በዓል…
የሀገር ውስጥ ዜና የጎብኚዎች የቆይታ ጊዜን ለማራዘም እየተሠራ ነው – ሚኒስቴሩ ዮሐንስ ደርበው Sep 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በመስከረም ወር የሚከበሩ በዓላት ላይ ለመሳተፍ የሚመጡ የውጭ ሀገራት ጎብኚዎች የቆይታ ጊዜን ለማራዘም ዝግጅት መጠናቀቁን የቱሪዝም ሚኒስትር ዴዔታ ስለሺ ግርማ አስታወቁ፡፡ መስከረም ወር የተለያዩ ሐይማኖታዊና ሐይማኖታዊ ያልሆኑ በዓላት…
የሀገር ውስጥ ዜና ዮ ማስቃላ – ጋሞ Meseret Awoke Sep 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የ" ዮ ማስቃላ" በዓል በጋሞ ዞን ቦረዳ ወረዳ በድምቀት እየተከበረ ነው። በዓሉ በባህላዊ ምግቦች፣ መጠጦች እና በተለያዩ ሁነቶች ነው እየተከበረ የሚገኘው። የ ዮ ማስቃላ " በዓል ለማክበር የሀገር ሽማግሌዎች፣ የሐይማኖት አባቶች የክልል…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል የመኸር ወቅት ልማትን ስኬታማ የሚያደርግ የእንክብካቤና የጥበቃ ተግባር እየተከናወነ መሆኑ ተገለጸ Meseret Awoke Sep 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በ2016/2017 የመኸር ወቅት ልማትን ስኬታማ የሚያደርግ የእንክብካቤና የጥበቃ ተግባር እየተከናወነ መሆኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ምክትል ኃላፊ አጀበ ስንሻው እንደገለጹት÷ በክልሉ 2016/2017 የምርት ዘመን…
የሀገር ውስጥ ዜና ግብርናችንን ለማሻገር በእውቀት ላይ መመስረት ይገባል – ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) Meseret Awoke Sep 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ግብርናችንን እናሻግር ካልን በእውቀት ላይ የተመሰረተ የግብርና ልማት ስራ መስራት ያስፈልጋል ሲሉ የግብርና ሚኒስትሩ ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የግብርና ልማት ጣቢያ ባለሙያዎችን የደረጃ ማሻሻያ ስልጠና አስመልክቶ ውይይት ተካሂዷል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ያሆዴ በሀድያ እየተከበረ ነው amele Demisew Sep 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀድያ ብሔር ዘመን መለወጫ''ያሆዴ''በዓል በሀዲይ ነፈራ እየተከበረ ይገኛል፡፡ ከጠዋቱ 12 ሰዓት ጀምሮ ከሀድያ ዞን ሁሉም ወረዳዎችና ከተሞች የተውጣጡ የተለያዪ የህብረተሰብ ክፍሎች እንዲሁም ሌሎች የብሔር ብሔረሰቦች ተወካዮች ተገኝተዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ዮዮ ጊፋታ – ወላይታ Meseret Awoke Sep 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ዮ ጊፋታ የ2017 ዓ/ም የባህልና የቋንቋ ሲምፖዚየም መርሐ-ግብር በወላይታ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ ዮ ጊፋታ የወላይታ ህዝብ አሮጌውን ዘመን ሸኝቶ አዲሱን የሚቀበልበትና ተራርቀው የቆዩ ዘመድ አዝማድ ተገናኝተው በፍቅር የሚያከብሩት በዓል ነው።…