Fana: At a Speed of Life!

የመስቀል ደመራና ኢሬቻ በዓላት ያለምንም የጸጥታ ችግር እንዲከበሩ ዝግጅት ተደርጓል – ቢሮው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስቀል ደመራና ኢሬቻ በዓላት ያለምንም የጸጥታ ችግር እንዲከበሩ አስፈላጊው ዝግጅት መደረጉን የአዲስ አበባ ከተማ ሰላምና ጸጥታ አስተዳደር ቢሮ አስታውቋል። የቢሮው ሃላፊ ሊዲያ ግርማ÷ባዓላቱ ባሕላዊ እና መንፈሳዊ እሴታቸውን ጠብቀው ያለምንም…

በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ማንቼስተር ሲቲ ከአርሰናል የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ5ኛው ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ማንቼስተር ሲቲ ከአርሰናል ዛሬ የሚያደርጉት ጨዋታ በጉጉት ይጠበቃል ፡፡ በፕሪሚየር ሊጉ ቀን 10 ሰዓት ላይ ብራይተን ሆቭ አልቢዮን እና ኖቲንግሃም ፎረስት በአሜክስ ስታዲየም ጨዋታቸውን ያደርጋሉ፡፡…

 ባሕር ዳር ከተማ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2017 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ሣምንት ጨዋታ ባሕር ዳር ከተማ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲን 1 ለ 0 አሸንፏል፡፡ ባሕር ዳር ከተማ ተጋጣሚውን ያሸነፈው ፍጹም ዓለሙ በመጀመሪያው አጋማሽ ባስቆጠራት ጎል ነው፡፡ ቀደም ብሎ…

ማንቼስተር ዩናይትድ እና ክሪስታል ፓላስ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ማንቼስተር ዩናይትድ እና ክሪስታል ፓላስ ያደረጉት ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቀቀ፡፡ በኳስ ቁጥጥር ማንቼስተር ዩናይትድ ተሽሎ በተገኘበት ጨዋታ ምንም ጎል ሳይቆጠር በአቻ ውጤት ተጠናቅቋል፡፡

አትሌት ሰውመሆን የመጀመሪያ ዙር የተሳካ የዓይን ቀዶ ጥገና አድርጓል- ፌደሬሽኑ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በልምምድ ላይ ሳለ በደረሰበት ጥቃት ግራ ዓይኑ ላይ ከፍተኛ ጉዳት አጋጥሞት የነበረው አትሌት ሰውመሆን አንተነህ የመጀመሪያ ዙር የተሳካ የዓይን ቀዶ ጥገና ሕክምና ማድረጉን የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን አስታወቀ፡፡ ጉዳቱን ተከትሎ በሀገር…

ሊቨርፑል፣ ቶተንሃም፣ ፉልሃም እና አስቶንቪላ ተጋጣሚዎቻቸውን ረቱ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ5ኛ ሣምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ በተመሳሳይ 11 ሠዓት ላይ ሥድስት ጨዋታዎች ተደርገዋል፡፡ በዚሁ መሠረት ሊቨርፑል በርንማውዝን 3 ለ 0 ሲያሸንፍ÷ ቶተንሃም ብሬንትፎርድን፣ ፉልሃም ኒውካስልን፣  አስቶንቪላ ዎልቭስን ተመሳሳይ በሆነ ውጤት…

ኢንዱስትሪው “ዋይ ቲ ኦ” እና “ኒው ሆላንድ” ትራክተሮችን መገጣጠም እንደሚጀምር አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ አዳማ ግብርና ማሽነሪ ማምረቻ ኢንዱስትሪ በ2017 የበጀት ዓመት “ዋይ ቲ ኦ” እና “ኒው ሆላንድ” የተሰኙ ዘመናዊ ትራክተሮችን መገጣጠም እንደሚጀምር አስታወቀ፡፡ ኢንዱስትሪው የሀገሪቱ ግብርና እንዲዘምን እያደረገ…

በትግራይ ክልል የሰፈነውን ሰላም ጠብቆ ማስቀጠል እንደሚገባ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የተገኘውን ሰላም ጠብቆ ማስቀጠል እንደሚገባ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አሥተዳደር ምክትል ርዕሰ መሥተዳድር እና የሰላምና የፀጥታ ካቢኔ ሴክሬታሪያት ኃላፊ ታደሰ ወረደ አስገነዘቡ፡፡ ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም በሚል መሪ ሐሳብ የዓለም የሰላም ቀን…

“ሊባኖስ ሌላኛዋ ጋዛ እንድትሆን አንፈቅድም”- ተመድ

አዲስ አበበ፣ መስከረም 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) “ሊባኖስ ሌላኛዋ ጋዛ እንድትሆን መፍቅድ የለብንም” ሲሉ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ፀሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ አሳሰቡ፡፡ ዋና ጸሐፊው በእስራኤል እና ሂዝቦላህ መካከል እየተደረገ ያለው ጦርነት ሊቆም እንደሚገባ ከዓረብ ኒውስ ጋር በነበራቸው…

ቼልሲ ዌስትሃም ዩናይትድን 3 ለ 0 አሸነፈ

አዲስ አበበ፣ መስከረም 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ5ኛ ሣምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ቼልሲ ከሜዳው ውጭ ዌስትሃም ዩናይትድን 3 ለ 0 አሸንፏል፡፡ 8 ሠዓት ከ30 ላይ በተደረገው ጨዋታ ኒኮላስ ጃክሰን የቼልሲን ሁለት ጎሎች ሲያስቆጥር÷  ቀሪዋን አንድ ጎል ደግሞ ኮል ፓልመር  ከመረብ…