የምክከር ሂደቱን በአካታችነትና አሳታፊነት ማጎልበት የሁሉም ድርሻ ሊሆን ይገባል – መስፍን አርአያ (ፕ/ር)
አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የምክከር ሂደቱን በአካታችነትና አሳታፊነት ማጎልበት የሁሉም ባለድርሻ አካል ሀላፊነት ሊሆን ይገባል ሲሉ መስፍን አርአያ (ፕ/ር) ገለጹ፡፡
የአገው ለፍትሕ እና ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ፣ ሞቻ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ እና ገዳ ስርዓት ለኦሮሞ ነፃነት ፓርቲ…