እየተካሄደ የሚገኘውን የማራቶን ውድድር ጨምሮ ኢትዮጵያ የምትጠበቅበት ሶስት ውድድሮች ዛሬ ይካሄዳሉ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)እየተካሄደ የሚገኘውን የወንዶች የማራቶን ውድድር ጨምሮ ኢትዮጵያ የምትጠበቅበት ሶስት ውድድሮች ዛሬ ይካሄዳሉ፡፡
በፓሪስ 2024 የኦሊምፒክ ወድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች የሚጠበቁት የወንዶች ማራቶን የፍጻሜ ውድድር በመካሄድ ላይ ይገኛል።…