Fana: At a Speed of Life!

ሉሲዎቹ የቻድ አቻቸውን በመልስ ጨዋታ አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን የቻድ አቻውን በመልስ ጨዋታ 4 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ በ2024 ኦሊምፒክ የሴቶች እግር ኳስ የአፍሪካ ዞን የመጀመርያ ዙር ማጣሪያ የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ከቻድ አቻው ጋር ጨዋታውን አድርጎ 6 ለ 0…

በትግራይ ክልል በነገው ዕለት በአንድ ጀንበር 3 ሚሊየን ችግኝ ለመትከል ዝግጅት መደረጉ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል በነገው ዕለት በአንድ ጀንበር 3 ሚሊየን ችግኝ ለመትከል ዝግጅት መደረጉን  የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ግብርናና ተፈጥሮ ኃብት ቢሮ አስታወቀ። በቢሮው የደን ልማት፣ ጥበቃና አጠቃቀም ዳይሬክተር አቶ ተስፋይ ተክለኃይማኖት÷ በአንድ…

በአምባሳደር ብርቱካን አያኖ የሚመራ ልዑክ በአንድ ጀንበር 500 ሚሊየን ችግኞችን ለመትከል የተያዘው እቅድ ላይ ለመሳተፍ ድሬዳዋ ገባ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዉጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ የሚመራ የዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና የተጠሪ ተቋማት የስራ ኃላፊዎች እና ስራተኞች ልዑክ በአንድ ጀንበር 500 ሚሊየን ችግኞችን ለመትከል የተያዘው እቅድ ላይ ለመሳተፍ ድሬዳዋ ገብቷል፡፡ ልዑኩ…

የኬር ኦድ የ15 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር በወልቂጤ ከተማ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 3ኛው የኬር ኦድ የ15 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር በወልቂጤ ከተማ ተካሂዷል። በ15 ኪሎ ሜትር የሴቶች ውድድር ጉተኒ ሻንቆ  ቀዳሚ ስትሆን መብራት ግደይ እና ፀሀይ ሀይሉ   ተከታዩን ደረጃ ይዘዋል። በወንዶች15 ኪሎ ሜትር ጭምዴሳ…

ፕሬዚዳንት ሩቶ በሱዳን አስቸኳይ የተኩስ አቁም ስምምነት እንዲደረግ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኬንያው ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ በሱዳን አስቸኳይ የተኩስ አቁም ስምምነት እንዲደረግ ጥሪ አቅርበዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ  ይህን ያሉት በትናንትናው እለት ከሱዳን ሉዓላዊ  ምክር ቤት ሊቀመንበር ጄኔራል አብዱልፈታህ  አል ቡርሃን ጋር በስልክ ውይይት…

እኛ ኢትዮጵያውያን ካለብን ችግር የምንወጣው ንባብን ልክ እንደ አረንጓዴ አሻራ ዕለት በዕለት ስንተክል ነው-ጠ/ሚ ዐቢይ(ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)እኛ ኢትዮጵያውያን ካለብን ችግር የምንወጣው ንባብን ልክ እንደ አረንጓዴ አሻራ ዕለት በዕለት ስንተክል ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡ መጻሕፍት የህይወት ዘመን ጓደኛ ናቸው ሲሉም ነው ጠቅላይ ሚኒስትሩ…

ጅቡቲ ወደብ የደረሰውን የአፈር ማዳበሪያ ወደ ሀገር ውስጥ የማጓጓዙ ሥራ በቅንጅት እየተከናወነ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጅቡቲ ወደብ የደረሰውን የአፈር ማዳበሪያ ወደ ሀገር ውስጥ የማጓጓዙ ሥራ በተቀላጠፈ መንገድ እየተከናወነ መሆኑን የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አስታወቀ፡፡ እስካሁን 9 ሚሊየን 160 ሺህ 354 ኩንታል ወይም 916 ሺህ 35 ቶን በላይ…

ለዓለም አየር መበከል ከፍተኛውን ድርሻ የሚይዙት አሜሪካና ቻይና በጉዳዩ ላይ ሊመክሩ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለማችን የአየር ንብረት ለውጥ ላይ ተፅዕኖ በማሳረፍ ከፍተኛውን ድርሻ የሚይዙት አሜሪካ እና ቻይና በጉዳዩ ላይ አፅንዖት ሰጥተው ሊመክሩ መሆኑ ተገለጸ፡፡ በዓየር ንብረት ላይ የአሜሪካ መልዕክተኛ ጆን ኬሪ ከአቻው ዢ ዤንዋ ጋር ለመምከር በዛሬው…

በጋምቤላ ከተማ ደረጃውን የጠበቀ ቤተ መጽሃፍት ለመገንባት የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ከተማ ደረጃውን የጠበቀ ቤተ መጽሃፍት ለመገንባት የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ። የቤተ መጽሃፍቱ ግንባታ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከተጻፈው “የመደመር ትውልድ” መጽሐፍ ሽያጭ በተገኘው ገቢ ነው የሚከናወነው፡፡ የመሰረት…

ዓላማችን ሪከርዳችንን መስበር ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓላማችን ሪከርዳችንን መስበር ነው ሲሉ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሳፈሩት ጽሑፍ ÷ የአረንጓዴ ዐሻራ ጉዳይ ኢትዮጵያን የመጠበቅ፣ የማክበርና የማበልጸግ…