Fana: At a Speed of Life!

የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባላት 500 ሚሊየን ችግኝ በአንድ ጀንበር ተከላ መርሐ ግብር እየተሳተፉ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት እና የጽሕፈት ቤቱ ሠራተኞች 500 ሚሊየን ችግኝ በአንድ ጀንበር ተከላመርሐ ግብር በየካ ክፍለ ከተማ ፈረንሳይ 01 አካባቢ እያከናወኑ ነው፡፡ የምክር ቤቱ ምክትል አፈ ጉባዔ ሎሚ በዶ ÷ በኢትዮጵያ የተጀመረው…

አረንጓዴ አሻራ በአርብቶ አደሩ አከባቢ በተደጋጋሚ የሚከሰተውን የድርቅ ተጋላጭነትን ከመቀነስ አኳያ ሚናው ከፍተኛ ነው – ርእሰ መስተዳድር አወል…

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 10 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ በደን መመናመን ምክንያት እየተከሰቱ ያሉትን ችግሮች ለመግታት እና በተለይም አርብቶአደሩ አካባቢ በተደጋጋሚ የሚከሰተውን የድርቅ ተጋላጭነትን ለመቀነስ ሚናው ከፍተኛ ነው ሲሉ ተናገሩ። ርእሰ መስተዳድሩ…

በኦሮሚያ ክልል በአንድ ጀምበር 500 ሚሊየን ችግኝ የመትከል መርሐ ግብር ተጀምሯል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢሲ) በኦሮሚያ ክልል በአንድ ጀምበር 500 ሚሊየን ችግኝ የመትከል መርሐ ግብር ተጀምሯል፡፡ መርሐ ግብሩ ከማለዳው 12 ሠዓት ጀምሮ በሁሉም የክልሉ አካባቢዎች ተጀምሯል፡፡ በመርሐ ግብሩ ላይ የፌደራልና የክልሉ ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች፣…

በሰሜን ተራሮች ብሄራዊ ፓርክ የአንድ ጀምበር ችግኝ ተከላ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 10 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ተራሮች ብሄራዊ ፓርክ የአንድ ጀምበር ችግኝ ተከላ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው፡፡ ሰሜን ተራሮች ብሄራዊ ፓርክን ጨምሮ በአማራ ክልል ሰሜን ጎንደር ዞን ከ3 ነጥብ 1 ሚሊየን በላይ ችግኞች ይተከላሉ ተብሏል፡፡ ከዚህ ውስጥ 138 ሺህ…

ተቀማጭነታቸውን አዲስ አበባ ያደረጉ ዲፕሎማቶች በተዘጋጀላቸው ስፍራ የአረንጓዴ አሻራቸውን አኖሩ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 10 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ተቀማጭነታቸውን አዲስ አበባ ያደረጉ ዲፕሎማቶች በተዘጋጀላቸው ስፍራ የአረንጓዴ አሻራቸውን አኑረዋል። በዚሁ መርሐ ግብር ላይ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ተገኝተው አሻራቸውን አኑረዋል።…

በአማራ ክልል በአንድ ጀምበር 500 ሚሊየን ችግኝ የመትከል ዘመቻ ተጀምሯል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢሲ) በአማራ ክልል በአንድ ጀምበር 500 ሚሊየን ችግኝ የመትከል መርሐ ግብር ተጀምሯል፡፡ ዘመቻው ከጥዋቱ 12 ሠዓት ጀምሮ በሁሉም የክልሉ አካባቢዎች የተጀመረ ሲሆን ቀኑን ሙሉ የሚቀጥል ነው ተብሏ። እስከ ምሽት 12 ሰዓት ድረስ በሚቆየው የአንድ…

በአንድ ጀምበር 500 ሚሊየን ችግኞችን የመትከል መርሐ ግብር በመላ ሃገሪቱ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 10 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአንድ ጀምበር 500 ሚሊየን ችግኞችን የመትከል መርሐ ግብር በመላ ሃገሪቱ እየተካሄደ ነው። መርሐ ግብሩ አዲስ አበባን ጨምሮ በተለያዩ የሃገሪቱ አካባቢዎች ከማለዳው 12 ሰአት ጀምሮ እየተካሄደ ይገኛል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ…

በጋምቤላ ክልል የአንድ ጀምበር አረንጓዴ አሻራን የማሳረፍ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል የአንድ ጀምበር አረንጓዴ አሻራን የማሳረፍ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው። በክልሉ በተለያዩ አካባቢዎች እየተካሄደ ባለው የችግኝ ተከላ መርሐ-ግብር የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች በችግኝ ተከላው እየተሳተፉ መሆኑን የክልሉ ኮሙኒኬሽን…

ችግኝ መትከላችንን በጠዋት ጀምረናል፣ እስከምሽት ይቀጥላል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 10 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ችግኝ መትከላችንን በጠዋት ጀምረናል፣ እስከምሽት ይቀጥላል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) ዛሬ ማለዳ ችግኝ በመትከል አሻራቸውን አኑረዋል። በማለዳ በዝናብ ወጥታችሁ አረንጓዴ…

በሐረሪ ክልል በአንድ ጀምበር 500 ሚሊየን ችግኝ የመትከል መርሐ ግብር ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል በአንድ ጀምበር 500 ሚሊየን ችግኝ የመትከል መርሐ ግብር ተጀምሯል፡፡ በመርሐ ግብሩ ላይ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ፣ሚኒስትሮች የፌደራል እንዲሁም የክልሉ የመንግስት ስራ ኃላፊዎች እና የአካባቢው ነዋሪዎች…