Fana: At a Speed of Life!

በአሜሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ከ16 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር በላይ ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን አሜሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ከ16 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር በላይ የገንዘብ እና የዓይነት ድጋፍ አድርገዋል፡፡ ድጋፉ ለሀገራዊ ፕሮጀክቶችና ወቅታዊ ጥሪዎች የሚውል መሆኑን በአሜሪካ የኢፌዴሪ ልዩ መልዕክተኛ እና…

የአፋር ክልል ገቢዎች ቢሮ 3 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ገቢ ሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው በጀት ዓመት 3 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡን የአፋር ክልል ገቢዎች ቢሮ አስታውቋል፡፡ በቢሮው የግብር አወሳሰን ኦፊሰር መሃመድ ያዮ÷በበጀት ዓመቱ ከመደበኛ ግብር ከፋዮች እና መዘጋጃ ቤት አገልግሎት አስፈላጊውን ግብር ለመሰብሰብ…

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የዘጠኝ ኤጲስ ቆጶሳት ሹመት ተከናወነ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የዘጠኝ ኤጲስ ቆጶሳት ሹመት ተከናወነ። በተለያዩ ሀገረ ስብከት የሚመደቡ ዘጠኝ ኤጲስ ቆጶሳት ናቸው የተሾሙት። የኤጲስ ቆጶሳቱ ሹመት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፓትሪያርክ ብፁዕ…

በትግራይ ክልል185 ሺህ ኩንታል ማዳበሪያና ምርጥ ዘር ለአርሶ አደሮች ተከፋፈለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል ለ2015/2016 የምርት ዘመን በግብዓትነት የሚውል 185 ሺህ ኩንታል ማዳበሪያና ምርጥ ዘር ለአርሶ አደሮች መከፋፈሉ ተገለጸ ። የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር የእርሻና ገጠር ልማት ቢሮ የአዝርእትና አፈር ልማት ዳይሬክተር ሰለሞን…

ሙሽራ ሸኝተው ሲመለሱ በነበሩ ሰዎች ላይ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሟቾች ቁጥር 10 ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በስልጤ ዞን ምዕራብ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ጃረሞ ሰምቦዬ ቀበሌ ጀኔ ማዞሪያ አካባቢ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሟቾች ቁጥር አሥር መድረሱን የዞኑ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ሟቾቹ የሥጋ ዝምድና እንዳላቸው እና ከነዚህ ውስጥ እናትና ልጅ እንደሚገኙበትም ነው…

የክረምት ወራት የወሰን ተሻጋሪ በጎ ፈቃድ አገልግሎት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎነት ለኢትዮጵያ ከፍታ በሚል መሪ ሐሳብ ለሁለተኛ ጊዜ በ10 ክልሎችና ሁለቱ የከተማ አስተዳደሮች የተከናወነው የክረምት ወራት የወሰን ተሻጋሪ በጎ ፈቃድ አገልግሎት ተጠናቋል። የክረምት ወራት የወሰን ተሻጋሪ በጎ ፈቃድ አገልግሎት ማጠቃለያ ሥነ-…

በአማራ ክልል 3 ሺህ 942 ኩንታል ማዳበሪያ በሕገ- ወጥ መንገድ ሲዘዋወር ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በ39 ወረዳዎች በተለያየ ጊዜ 3 ሺህ 942 ኩንታል ማዳበሪያ በሕገ- ወጥ መንገድ ሲያዘዋውሩ የነበሩ 259 ሰዎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ የ52ቱ ሰዎች 1 ሺህ 361 ኩንታል ማዳበሪያተወርሶ…

አብርሆት ቤተ-መጽሐፍት የሕግ ታራሚዎች በሥነ- ምግባር እንዲታነፁ ለማድረግ እየሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አብርሆት ቤተ-መጽሐፍት የሕግ ታራሚዎች በሥነ- ምግባር እንዲታነፁ እና በዕውቀት እንዲበለጽጉ ለማገዝ ከቃሊቲ ፌደራል ማረሚያ ቤት ጋር በቋሚነት ሥራ መጀመሩን ገለጸ፡፡ የቤተ-መጽሐፍቱ ዳይሬክተር ውብአየሁ ማሞ (ኢ/ር) ከማረሚያ ቤቱ…

የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ከ132 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ለ2015 የአረንጓዴ ዐሻራና ለክረምት የበጎ አድራጎት ሥራዎች ከ132 ሚሊየን ብር በላይ መመደቡን ገለጸ፡፡ በዘንድሮው የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብርም ወደብና ተርሚናል ባለባቸው አካባቢዎች ከ30 ሺህ በላይ ኢኮኖሚያዊ…

የመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ጥንካሬውን እንዲያስቀጥል ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ዘንድሮ የኢትዮጵያን ፍላጎት ለማሳካት የሠራው ሥራ እና ያመጣው ውጤት አበረታች መሆኑን የመከላከያ ሚኒስትሩ አብረሃም በላይ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ በኮርፖሬሽኑ የ2015 በጀት ዓመት የሥራ አፈፃፀም እና…