Fana: At a Speed of Life!

የተገኘውን የሰላም ጅምር ልንጠብቀው  ይገባል- ጄኔራል አበባው ታደሰ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተገኘው የሰላም ጅምር በሠራዊታችን የጀግንነት ተጋድሎ የመጣ በመሆኑ ልንጠብቀው ይገባል ሲሉ የመከላከያ ሠራዊት ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጄኔራል አበባው ታደሠ ተናገሩ፡፡ ጄኔራሉ በምዕራብ ዕዝ በተዘጋጀው ፕሮግራም ላይ እንዳሉት÷ ሠራዊቱ …

በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ተጨባጭ ውጤት ተመዝገቧል – አቶ መላኩ አለበል

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ወራት በተደረገው የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ተጨባጭ ውጤት መመዝገቡን የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ተናገሩ፡፡ አቶ መላኩ ይህን ያሉት በጎንደር ከተማ የሚኒስቴሩ መስሪያ ቤቱ የ2015 ዓ.ም የስድስት ወራት ተግባራትን…

የሩሲያ እና ዩክሬን ጦርነት የዓለምን የኢኮኖሚ ዕድገት ተጽዕኖ ውስጥ ከትቶታል – አይ ኤም ኤፍ

አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ እና ዩክሬን ጦርነት የዓለምን የኢኮኖሚ ዕድገት ተጽዕኖ ውስጥ እንዲገባ ማድረጉን የዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይ ኤም ኤፍ) ገለጸ፡፡ የአይ ኤም ኤፍ ዳይሬክተር ክሪስታሊና ጆርጂያቫ  በዓለም አቀፉ ኢኮኖሚ ፎረም ላይ ባደረጉት ቆይታ÷…

አየር መንገዱ ከአዲስ አበባ አትላንታ ጆርጂያ ቀጥታ በረራ ሊጀምር ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከአዲስ አበባ አትላንታ ጆርጂያ ቀጥታ የመንገደኞች በረራ ለመጀመር ዝግጅት ማጠናቀቁን አስታውቋል፡፡   የሚደረገው በረራም በሳምንት ለአራት ቀናት መሆኑ ነው የተገለጸው፡፡   ይህም የኢትዮጵያ…

አጋር አካላት በኢትዮጵ የዕለት ድጋፍ ለሚፈልጉ 21 ነጥብ 2 ሚሊየን ዜጎች እርዳታ እንዲያደርጉ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አጋር አካላት በኢትዮጵያ የዕለት ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው 21 ነጥብ 2 ሚሊየን በላይ ዜጎች እርዳታ እንዲያደርጉ የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን ጥሪ አቀረበ፡፡ የኮሚሽኑ የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ደበበ ዘውዴ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…

የመጨረሻውን የምድብ ጨዋታ ለማሸነፍ የምንችለውን ሁሉ እናደርጋለን-አሰልጣኝ ውበቱ አባተ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመጨረሻውን የምድብ ጨዋታ ለማሸነፍ የምንችለውን ሁሉ እናደርጋለን ሲሉ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ተናገሩ፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የቻን የምድብ ሶስተኛ ጨዋታውን በዛሬው እለት ከሊቢያ አቻው ጋር የሚያደርገውን ጨዋታ…

የከተራ እና ጥምቀት በዓላት በሰላም ተጠናቅቀዋል-የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተራ እና ጥምቀት በዓላት በሰላም መጠናቀቃቸውን የኢፌዴሪ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡   መንግስት በዓላቱ በድምቀትና በሰላም እንዲጠናቀቁ ላደረጉ አካላት ሁሉ ምስጋና አቅርቧል፡፡   አገልግሎቱ…

የህንድ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ መዋዕለንዋይ የማፍሰስ ፍላጎት እንዳላቸው ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የህንድ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ በተለያዩ ዘርፎች መዋዕለ ንዋይ የማፍሰስ ፍላጎት እንዳላቸው ገልጸዋል፡፡ በህንድ የኢትዮጵያ ኤምባሲና የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በጋራ ያዘጋጁት ቀጥተኛ የውጪ ኢንቨስትመንትን ለመሳብ…

ተመድ በሰብዓዊ እርዳታና በአደጋ ስጋት ጉዳዮች ላይ ከኢትዮጵያ ጋር በቅንጅት እንደሚሰራ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የድርቅ መከላከልና ምላሽ ማስተባበሪያ በኢትዮጵያ በሰብዓዊ እርዳታ እና በአደጋ ስጋት ጉዳዮች ላይ በቅንጅት እንደሚሰራ አስታውቋል፡፡   የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር አምባሳደር ሽፈራው…

በመዲናዋ በተለያዩ ምክንያቶች ተቆፍረው የሚተዉ ጉድጓዶች በሰዎች ላይ ጉዳት እያደረሱ ነው – ኮሚሽኑ

አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመዲናዋ በተለያዩ ምክንያቶች ተቆፍረው የሚተዉ ጉድጓዶች በሰዎች ላይ ጉዳት እያደረሱ መሆኑን የአዲስ አበባ እሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ገለፀ፡፡ በኮሚሽኑ የህዝብ ግንኙነት ባለሙያ አቶ ንጋቱ ማሞ ለፋና ብሮድካስቲንግ…