Fana: At a Speed of Life!

በኦሮሚያ ክልል ከአበባ፣ አትክልትና ፍራፍሬ ወጪንግድ ከ301ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ባለፉት ስድስት ወራት ከአበባ፣ አትክልትና ፍራፍሬ ወጪንግድ ከ301 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱን የክልሉ ኢንቨስትመንትና ኢንዱስትሪ ቢሮ ገለጸ፡፡ የቢሮው የኢንቨስትመንት ፕሮሞሽንና ኮሙኑኬሽን ተወካይ ስዩም ሃይሉ ለፋና…

የብርቱካን የጤና በረከቶች

አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ብርቱካንን መመገብ በርካታ የጤና ጠቀሜታዎች እንዳሉት የዘርፉ ባለሙያዎች ይናገራሉ፡፡ ብርቱካን እንደ ቫይታሚን ሲ፣ ፖታሺየም ፣ካልሺየም ፣ ቫይታሚን ኤ ያሉ ንጥረ ነገሮች እንዲሁም ፍላቮኖይድ እና ካሮቲኖይድ ያሉ በጣም ጠቃሚ ውህዶችን ይዟል፡፡…

በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ በመርከብ መሰበር አደጋ ቢያንስ 145 ሰዎች የገቡበት አለመታወቁ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ሉሎንጋ ወንዝ ላይ በተከሰተ የመርከብ አደጋ ቢያንስ 145 ሰዎች የገቡበት አልመታወቁ ተሰምቷል፡፡ የሀገሪቱ ባለስልጣናት ፥ በሉሎንጋ ወንዝ ላይ ተሳፋሪዎችን ስታጓጉዝ የነበረቸው የሞተር መርከብ ከመጠን በላይ ሰዎችን…

1 ሺህ 173 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 173 ኢትዮጵያውያን በዛሬው ዕለት ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ከተመላሾቹ ውስጥም 12 ዕድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች እንደሚገኙ ተገልጿል፡፡ ለተመላሽ ዜጎች በማቆያ…

በመዲናዋ የትራንስፖርት ታሪፍ ላይ ማሻሻያ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጥር ወር የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ የተደረገውን የዋጋ ማስተካከያ ግምት ውስጥ በማስገባት የትራንስፖርት ታሪፍ ላይ ማሻሻያ ማድረጉን የአዲስ አበባ ከተማ ትራንስፖርት ቢሮ አስታውቋል፡፡ አዲሱ የታሪፍ ማሻሻያ ከነገ ጀምሮ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ለከፍተኛ የመንግስት ኃላፊነት ቦታዎች ሹመቶች ሰጡ

አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለከፍተኛ የመንግስት ኃላፊነት ቦታዎች ሹመቶች ሰጡ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 74(2) መሰረት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሚከተሉትን ሹመቶች እንዲያጸድቅ ጠይቀዋል፡፡ በዚህም መሰረት፦ 1.…

በመዲናዋ በግማሽ ዓመቱ በ4 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር የመንገድ ግንባታና ጥገና ተከናወነ

አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በግማሽ ዓመቱ በ4 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር 411 ኪሎ ሜትር የመንገድ ጥገናና ግንባታ ሥራ ማከናወኑን የአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ ከወሰን ማስከበር ጋር የተያያዙ ሥራዎች በወቅቱ አለመፈፀም፣ የመንገድ አካላት ስርቆት እና የመንገድ…

ብሪታኒያ ለኢትዮጵያ የሚሰጥ ከ16 ሚሊየን ፓውንድ በላይ ድጋፍ ይፋ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በድርቅ እና በግጭት ለተጎዱ አካባቢዎች ከ16 ሚሊየን ፓውንድ በላይ ድጋፍ እንደሚያደርግ የብሪታኒያ መንግስት አስታወቀ፡፡ የብሪታኒያ የልማት ሚኒስቴር አንደሪው ሚሸል እንደገለፁት ፥ ድጋፉ ትግራይን ጨምሮ በድርቅ እና በግጭት ሳቢያ ለተጎዱ…

አቶ ሞገስ ባልቻ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የዲሞክራሲ ስርዓት ማስተባበርያ ፅ/ቤት ሃላፊ ሆነው ተሾሙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አቶ ሞገስ ባልቻ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የዲሞክራሲ ስርዓት ማስተባበርያ ፅ/ቤት ሃላፊ ሆነው ተሾሙ፡፡ ለአቶ ሞገስ ባልቻ ሹመት የሰጡት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ መሆናቸውን ከከንቲባ…

የአዲስ-አዳማ የክፍያ መንገድ የአዳማ ዋና መውጫ ለተሽከርካሪ ክፍት ሆነ

አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በትራፊክ አደጋ ሳቢያ ተዘግቶ የነበረው የአዲስ- አዳማ የክፍያ መንገድ የአዳማ ዋና መውጫ ዛሬ ለተሽከርካሪ ክፍት መደረጉን የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ አስታውቋል፡፡   ኢንተርፕራይዙ የኮሙኒኬሽን ቡድን መሪ ዘሃራ መሃመድ…