ስፓርት ለአትሌት ታምራት ቶላ የምክትል ኮማንደርነት ማዕረግ ተሰጠ Feven Bishaw Jan 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን ለአትሌት ታምራት ቶላ የምክትል ኮማንደርነት ማዕረግ ሰጠ፡፡ ኮሚሽኑ በዛሬው ዕለት ለ46 አትሌቶቹ የተለያዩ ማዕረጎችን ሰጥቷል፡፡ በዚህም በኦሪገን ማራቶን ሻምፒዮን የነበረው አትሌት ታምራት ቶላ የዋና ሳጅን…
የሀገር ውስጥ ዜና የብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ የመጀመሪያውን የስራ አስፈፃሚ ውይይት እያካሄደ ነው Meseret Awoke Jan 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ የመጀመሪያውን የስራ አስፈፃሚ ውይይት ማካሄድ ጀምሯል። ውይይቱ በአዳማ ከተማ እየተካሄደ መሆኑን ከፓርቲው ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡ ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በአፍሪካ የምግብ ምርትን አስመልክቶ 2ኛው ዓለም አቀፍ ጉባዔ በዚህ ሣምንት በዳካር ይካሄዳል Meseret Awoke Jan 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ የምግብ ምርትን አስመልክቶ ሁለተኛው ዓለም አቀፍ ጉባዔ ከፊታችን ረቡዕ ጀምሮ በሴኔጋል ዋና ከተማ ዳካር ይካሄዳል፡፡ የአፍሪካ መሪዎች እና መንግስታት ከልማት አጋሮች ጋር በሴኔጋል ተሰብስበው የአፍሪካን የምግብ ምርት አቅም ለመሳደግና…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለቻይና አዲስ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ Meseret Awoke Jan 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለቻይና አዲስ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ፡፡ ቻይና በዛሬው ዕለት አዲስ ዓመቷን በተለያዩ ሁነቶች እያከበረች ትገኛለች፡፡ ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦…
ጤና አንድ ሰው ቢያንስ በዓመት አንድ ጊዜ የዓይን ምርመራ ሊያደርግ ይገባል ዮሐንስ ደርበው Jan 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቢያንስ በዓመት አንድ ጊዜ የዓይን ምርመራ በማድረግ በዕይታ ላይ የሚያጋጥምን ዕክል መከላከል እንደሚገባ ተመለከተ፡፡ በአለርት ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የዓይን ሕክምና ክፍል ኃላፊ እና የዓይን ሐኪም ዶክተር ሰሎሞን ቡሳ ለፋና…
የሀገር ውስጥ ዜና መስዋዕትነት ለከፈሉ ዓርበኞች ልጆች የሕፃናት መርጃ ማዕከል የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ Alemayehu Geremew Jan 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኅልውና ዘመቻው ለሀገር መስዋዕትነት ለከፈሉ ጀግኖች ዓርበኞች ልጆች ማሳደጊያ የሚውል የሕፃናት መርጃ ማዕከል በጎንደር ከተማ ለመገንባት የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ፡፡ የመርጃ ማዕከሉ የመሰረት ድጋይ በጎንደር ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ዘውዱ ማለደ…
የሀገር ውስጥ ዜና ውጊያን በዘመናዊ የጦር መሣሪያ እና በውስን የሰው ኃይል የመጨረሰ ዐቅም እየተገነባ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ዮሐንስ ደርበው Jan 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓየር ኃይልና ሜካናይዝድን በማዘመን ውጊያን በዘመናዊ የጦር መሣሪያና በውስን የሰው ኃይል የመጨረሰ ዐቅም እየተገነባ መሆኑን የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር እና የጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ህብረተሰቡ እየተስፋፋ ከመጣው በቴክኖሎጂ የታገዘ መጭበርበር ራሱን እንዲጠብቅ ጥሪ ቀረበ ዮሐንስ ደርበው Jan 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ህብረተሰቡ እየተስፋፋ ከመጣው በቴክኖሎጂ የታገዘ መጭበርበር እራሱን እንዲጠብቅ የፌደራል ፖሊስ እና የፋይናንስ ደኅንነት አገልግሎት አሳሰቡ፡፡ ሰሞኑን በቴክኖሎጂ በታገዘ መጭበርበር 122 ሺህ ብር የተወሰደባቸው ግለሰቦች ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…
የሀገር ውስጥ ዜና የተገኘውን የሰላም ጅምር ልንጠብቀው ይገባል- ጄኔራል አበባው ታደሰ Mikias Ayele Jan 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተገኘው የሰላም ጅምር በሠራዊታችን የጀግንነት ተጋድሎ የመጣ በመሆኑ ልንጠብቀው ይገባል ሲሉ የመከላከያ ሠራዊት ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጄኔራል አበባው ታደሠ ተናገሩ፡፡ ጄኔራሉ በምዕራብ ዕዝ በተዘጋጀው ፕሮግራም ላይ እንዳሉት÷ ሠራዊቱ …
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ተጨባጭ ውጤት ተመዝገቧል – አቶ መላኩ አለበል Mikias Ayele Jan 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ወራት በተደረገው የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ተጨባጭ ውጤት መመዝገቡን የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ተናገሩ፡፡ አቶ መላኩ ይህን ያሉት በጎንደር ከተማ የሚኒስቴሩ መስሪያ ቤቱ የ2015 ዓ.ም የስድስት ወራት ተግባራትን…