የሀገር ውስጥ ዜና በተለያዩ ሀገራት ይሰሩ የነበሩ ዲፕሎማቶች የጎርጎራ ገበታ ለሀገር ፕሮጀክትን እየጎበኙ ነው Melaku Gedif Nov 29, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ ሀገራት ይሰሩ የነበሩ ዲፕሎማቶች በጎንደር ከተማ የተለያዩ የልማት ስራዎችን እየጎበኙ ነው፡፡ ዲፕሎማቶቹ አሁን ላይ የጎርጎራ ገበታ ለሀገር ፕሮጀክትን በመጎብኘት ላይ መሆናቸው ተገልጿል፡፡ በጎንደር…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ ደረጃዎች ድርጅት ጉባዔ በአዲስ አበባ እየተካሔደ ነው Tamrat Bishaw Nov 29, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 67ኛው የአፍሪካ ደረጃዎች ድርጅት ጉባዔ በኢትዮጵያ ደረጃዎች ኤጀንሲ እየተካሔደ ነው። “የጥራት ሚና ለኢንዱስትሪ ዕድገት” በሚል መሪ ሐሳብ እየተካሔደ በሚገኘው ጉባዔ ላይ ከ20 በላይ ከአፍሪካ ሀገራት የተውጣጡ ባለድርሻ አካለት አየተሳተፉ ነው።…
የሀገር ውስጥ ዜና የክልሉ ምክር ቤት 17ኛውን የብሔር ብሔረሰቦች በዓል እያከበረ ነው Shambel Mihret Nov 29, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ምክር ቤት 17 ኛውን የብሔር ብሔረሰቦች በዓል በሐዋሳ ከተማ እያከበረ ነው። በበዓሉ ላይ የክልልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ ፣ የክልሉ ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ፋንታዬ ከበደ እና ሌሎች የክልሉ አመራሮች ተገኝተዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮሚሽኑ በክልሎችና የከተማ አስተዳደሮች ተጨባጭ መረጃዎችን ለማግኘት መስራቱን ገለጸ Melaku Gedif Nov 29, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ባለፉት ጊዜያት ከትግራይ ክልል በስተቀር በሁሉም ክልሎች እና የከተማ አስተዳደሮች በመገኘት ተጨባጭ መረጃዎችን ለማግኘት መስራቱን አስታውቋል፡፡ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን እስካሁን ያከናወናቸውን ተግባራት በተመለከተ የኮሚሽኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና ያለውን መሬት ጥቅም ላይ ለማዋል በሚሠራው ሥራ ማህበረሰቡ ተባባሪ ሊሆን ይገባል- አቶ አወል አርባ ዮሐንስ ደርበው Nov 29, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ያለውን መሬት ጥቅም ላይ ለማዋል በሚሠሩ ሥራዎች ማህበረሰቡ የመንግሥት አጋር በመሆን አጋርነቱን ሊያሳይ ይገባል ሲሉ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ ተናገሩ፡፡ ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ ከዱብቲ ወረዳ ነዋሪዎች እና አመራሮች ጋር…
ጤና የአንጀት መቆጣት መንስዔ እና ምልክቶች Feven Bishaw Nov 29, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአንጀት መቆጣት (Inflammatory Bowel Disease) ለምግብ መፈጨት ሂደት የሚያገለግሉት የሆድ እና አንጀት ክፍል መቆጣት ወይም እብጠት መፍጠርን ያመላክታል። ይህ ደግሞ የሆድ ሕመም፣ መቁሰልና የክብደት መቀነስን ያስከትላል። እንደ…
ስፓርት የፖለቲካ ተቀናቃኞቹ ኢራን እና አሜሪካ ከ24 ዓመታት በኋላ በዓለም ዋንጫ ዛሬ ይፋለማሉ Tamrat Bishaw Nov 29, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፖለቲካ ተቀናቃኞቹ ኢራን እና አሜሪካ ከ24 ዓመታት በኋላ በኳታሩ የዓለም ዋንጫ በዛሬው ዕለት ይፋለማሉ፡፡ በምድብ ሁለት የምድብ የመጨረሻ ጨዋታ አያቶላዎቹ ኢራን እና የፖለቲካ ባላንጣዋ አሜሪካ ምሽት 4 ሰዓት ላይ በአል ቱማማ ስታዲየም…
የሀገር ውስጥ ዜና አርሜኒያ በሰላምና በዴሞክራሲ ዘርፍ ከኢትዮጵያ ጋር በጋራ እንደምትሰራ ገለጸች Amele Demsew Nov 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አርሜኒያ በቀጣይ በሰላም፣ በዴሞክራሲ እና በማህበራዊ ዘርፎች ከኢትዮጵያ ጋር በጋራ እንደምትሰራ በኢትዮጵያ የሀገሪቱ አምባሳደር አርተም አዝናውሪያን ገልጸዋል፡፡ በኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነትና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ…
ስፓርት ብራዚል ጥሎ ማለፉን መቀላቀሏን አረጋገጠች Melaku Gedif Nov 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኳታር ዓለም ዋንጫ ብራዚል እና ስዊዘርላንድ ምሽት ላይ የምድብ ሁለት ጨዋታቸውን አካሂደዋል፡፡ በዚህም ብራዚል ስዊዘርላንድን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ በምድቡ ያላትን ነጥብ ወደ ስድስት ከፍ አድርጋለች፡፡ ውጤቱን ተከትሎም ከፈረንሳይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከሳዑዲ ዜጎችን ለመመለስ እየተደረገ ባለው ጥረት ዙሪያ ከሀገሪቱ ባለሥልጣናት ጋር ውይይት ተካሄደ Amele Demsew Nov 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ዜጎችን ለመመለስ እየተደረገ ባለው ጥረት ዙሪያ ከሀገሪቱ ባለሥልጣናት ጋር ውይይት ተካሂዷል፡፡ በሳዑዲ ዓረቢያ የኢፌዴሪ ባለ ሙሉ ስልጣን አምባሳደር ሌንጮ ባቲ እና በጅዳ የኢፌዲሪ…