Fana: At a Speed of Life!

የኢሬቻ በዓል አስደናቂ በሆነ መልኩ በሰላም እንዲጠናቀቅ አስተዋጽኦ ላደረጉ አካላት እናመሰግናለን – ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢሬቻ በዓል አስደናቂ በሆነ መልኩ በሰላም እንዲጠናቀቅ አስተዋጽኦ ላደረጉ አካላት ሁሉ በክልሉ ሕዝብና መንግሥት ስም አመሰግናለሁ ሲሉ የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡ የኢሬቻ በዓል በሰላም…

ሚኒስቴሩ በቦረና ዞን በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች የምግብ ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር በቦረና ዞን በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች 2 ነጥብ 3 ሚሊየን ብር ግምት ያለው የምግብ ቁሳቁስ ድጋፍ አደርጓል፡፡ ድጋፉን የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ሃብታሙ ኢተፋ ለአባገዳዎች እና ለዞኑ የመንግስት የሥራ ኃላፊዎች…

የኢሬቻ በዓልን በምስጋና እያከበርን ነው – የበዓሉ ተሳታፊዎች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢሬቻ በዓል የምስጋና ቀን በመሆኑ በምስጋና እያከበርን ነው ሲሉ በቢሾፍቱ ተገኝተው እያከበሩ እንደሚገኙ የበዓሉ ተሳታፊዎች ተናገሩ፡፡ የዘንድሮ የሆረ ሀርሰዴ በዓል አባገዳዎች የኢሬፈና ስነስርዓት በማካሄድ በይፋ አስጀምረውታል፡፡ በመርሐ…

የሆረ ሀርሰዴ ኢሬቻን ለማክበር የበዓሉ ተሳታፊዎች በጉጉት እየጠበቁ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሆረ ሀርሰዲ ኢሬቻን ለማክበር የተገኙ የበዓሉ ተሳታፊዎች ቀድመው በበዓሉ ማክበሪያ በመገኘት ጅማሬውን እየተጠባበቁ ነው። አዳራቸውን በከተማዋ ጎዳናዎች ህብረ ዝማሬዎችን ሲያሰሙ ያደሩ ወጣቶች አሁንም የምስጋና ዜማዎችን በማሰማት ላይ ናቸው።…

ኢትዮጵያ የራሷ የሆነ ወግና ባህል ያላቸው ህዝቦች መገኛ ናት – አባገዳ ጎበና ሆላ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የራሷ የሆነ ወግና ባህል ያላቸው ህዝቦች መገኛ መሆኗን አባገዳ ጎበና ሆላ ተናገሩ፡፡ በቢሾፍቱ የሆረ ሀርሰዴ የኢሬቻ በዓል መከበር ጀምሯል፡፡ በበዓሉ የተገኙት አባገዳ ጎበና ሆላ በዚህ ወቅት እንዳሉት ፥ እኛ ኢትዮጵያውያን…

በቢሾፍቱ የሆረ ሀርሰዴ የኢሬቻ በዓል መከበር ጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቢሾፍቱ የሆረ ሀርሰዴ የኢሬቻ በዓል እየተከበረ ይገኛል፡፡ በአሁኑ ሰዓት የበዓሉ ተካፋዬች በአባገዳዎች እና ሀደሲንቄዎች እየተመሩ ወደ ሆረ ሃርሰዴ ሐይቅ በማምራት ላይ ናቸው። አባገዳና ሃደሲንቄዎች በእጃቸው እርጥብ ሳር በመያዝ ከጨለማ…

ሰሜን እና ደቡብ ካሮላይና በ“ኢያን” አውሎ ነፋስ ተመቱ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 21 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በዛሬው ዕለት የአሜሪካዎቹ ሰሜን እና ደቡብ ካሮላይና እጅግ አደገኛ በተባለለት የ “ኢያን”አውሎ ነፋስ እና ማዕበል ተመቱ፡፡ በፍሎሪዳ ሰሜን እና ደቡብ ካሮላይና አውሎ ነፋሱ ባስነሳው ማዕበል የ20 ሰዎች ሕይወት ሲያልፍ በ10 ቢሊየኖች ዶላር…

የየም ቋንቋን ማሳደግ በሚቻልበት መንገድ ላይ የፖናል ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 21 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የየም ቋንቋን ማሳደግ በሚቻልበት መንገድ ላይ ከተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎችና ምሁራን ጋር የፖናል ውይይት ተካሄደ። በየም ልዩ ወረዳ ሳጃ ከተማ በተካሄደው የፓናል ውይይት “የምሳ” የተሰኘውን የብሔረሰቡን ቋንቋ ማሳደግ በሚቻልበት አግባብ ላይ…

ከንቲባ አዳነች የመዲናዋ ነዋሪ ከዘመን መለወጫ ጀምሮ ያሉት በዓላት በሰላም እንዲጠናቀቁ ላደረገው አስተዋፅኦ ምስጋና አቀረቡ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 21 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ የመዲናዋ ነዋሪ ከዘመን መለወጫ ጀምሮ የተከናወኑት በዓላት በሰላም ተከብረው እንዲጠናቀቁ ላደረገው ከፍተኛ አስተዋፅኦ ምስጋና አቀረቡ፡፡ ከንቲባዋ የአዲስ አበባ ህዝብ ከዘመን መለወጫ…

የኢሬቻ ሆረ ፊንፊኔ በዓል በሰላማዊ መንገድና በወንድማማችነት እንዲከበር ያደረጉ ሁሉ ምስጋና ይገባቸዋል – የአባ ገዳዎች ኅብረት

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 21 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአባ ገዳዎች ኅብረት በአዲስ አበባ የተከበረው የኢሬቻ ሆረ ፊንፊኔ በዓል በሰላማዊ መንገድና በወንድማማችነት እንዲከበር ላደረጉ ሁሉ ምስጋናውን አቀረበ። የቱለማ አባ ገዳና የአባገዳዎች ኅብረት ጸሐፊ አባ ገዳ ጎበና ሆላ እንዲሁም የኦሮሚያ…