Fana: At a Speed of Life!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሴናተር ጂም ኢንሆፈን ተቀብለው አነጋገሩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአሜሪካ ሴናተር ጂም ኢንሆፈን ተቀብለው አነጋገሩ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ፥ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው በኩል "ሴናተር ጂም ኢንሆፈ ወደ ኢትዮጵያ በድጋሚ እንኳን ደህና መጡ" ብለዋል።

የምሥራቅ ጎጃም ዞን ለመከላከያ ሠራዊት ከ5 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያው ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የምሥራቅ ጎጃም ዞን በዋግ ግንባር ጠላትን እየተፋለመ ለሚገኘው መከላከያ ሠራዊት ከ5 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው የዓይነት ድጋፍ አደረገ፡፡ የምስራቅ ጎጃም ዞን ገንዘብ መምሪያ ኃላፊ ሞኝነት ንብረት በዞኑ ከሚገኙ ከተማ አስተዳደርና…

አርሶ አደሩ የተፈጥሮ ማዳበሪያ ዝግጅት ወቅት አሁን መሆኑን ተገንዝቦ ጊዜውን በአግባቡ እንዲጠቀም ዶ/ር ይልቃል ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አርሶ አደሩ ሳይዘናጋ የተፈጥሮ ማዳበሪያ ዝግጅት ወቅት አሁን መሆኑን ተገንዝቦ ጊዜውን በአግባቡ እንዲጠቀም የአማራ ብሐየራዊ ክልላዊ መንግሥት ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ ጥሪ አቀረቡ፡፡ ዶክተር ይልቃል ከፋለ በምዕራብ ጎጃም ዞን ይልማና…

በትራፊክ አደጋ የ5 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በምሥራቅ ጎጃም ዞን ሉማሜ ከተማ በተከሰተ የትራፊክ አደጋ የአምስት ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ ዛሬ ከደብረማርቆስ ወደ ሸበል በረንታ ሲጓዝ የነበረ አምቡላንስ ሉማሜ ከተማ ውስጥ “ደም አፍስ” ከተባለው ቦታ ሲደርስ ከባለ ሦስት…

በሀትሪክ የታጀበው የማንቼስተር ደርቢ በሲቲ አሸናፊነት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኧርሊንግ ሃላንድ እና ፊል ፎደን ሀትሪክ የሠሩበት የማንቼስተር ደርቢ በሲቲ አሸናፊነት ተጠናቋል፡፡ ዛሬ በተካሄደ የእንግሊዝ ፕሪሚየርሊግ ማንቼስተር ሲቲ ማንቼስተር ዩናይትድን 6ለ 3 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ የማንቼስተር…

አልማ አርአያነት ያለው ተግባር እያከናወነ መሆኑን ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ ተናገሩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ልማት ማኅበር (አልማ) የአማራ ክልልን የልማት ክፍተቶች በራስ አቅም በመሙላት አርአያነት ያለው ተግባር እያከናወነ መሆኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ ገለጹ። አልማ 14ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔውንና የተመሰረተበትን 30ኛ…

በኢንዶኔዥያ በስታዲየም በተከሰተ ግጭት 174 ሰዎች ሞቱ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ትናንት በኢንዶኔዥያ በእግርኳስ ስታዲየም በተከሰተ ግጭት በትንሹ 174 ሰዎች መሞታቸው ተነግሯል፡፡ በምሥራቅ ጃቫ ማላንግ ከተማ ባለሜዳው አሬማ ኤፍሲ በተቀናቃኙ መሸነፉን ተከትሎ ግጭት መከሰቱን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡ በግጭቱ ምክንያትም በትንሹ…

በሔክታር እስከ 80 ኩንታል ምርት የሚሰጡ የሩዝ ዝርያዎች ለአርሶ አደሩ ለማዳረስ እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሔክታር እስከ 80 ኩንታል ምርት የሚሰጡ የሩዝ ዝርያዎችን አበልጽጎ ለአርሶ አደሩ ለማዳረስ እየሠራ መሆኑን የጎንደር ግብርና ምርምር ማዕከል አስታወቀ። የሩዝ ምርትን በቆላማ አካባቢዎች የማላመድና የማስፋት ሥራ እየሠራ መሆኑን የገለጸው…

የኢሬቻ በዓል በሰላም መጠናቀቁን የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባና በቢሾፍቱ ከተማ በሚሊየን የሚቆጠሩ ተሳታፊዎች የታደሙበት የሆረ-ፊንፊኔና የሆረ-ሀርሰዴ ኢሬቻ በዓል ያለምንም የፀጥታ ችግር በሰላም መጠናቀቁን የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ-ኃይል አስታወቀ። የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይሉ…

የየም ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ በዓል “ሄቦ” እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የየም ብሔረሰብ ዘመን መለወጫ በዓል "ሄቦ"በጥንታዊው አንገሪ ቤተ መንግስት በደማቅ ሁኔታ እየተከበረ ይገኛል፡፡ የዓመቱ የመጀመሪያ ወር የሚል ትርጉም ያለው "ሄቦ" የብሔረሰቡ ተወላጆች እንዲሁም የፌደራልና ክልል የስራ ሀላፊዎች…