የግሸን ደብረ ከርቤ በዓልን እና አካባቢውን የቱሪስት መዳረሻ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ ፣ መስከረም 21 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የግሸን ደብረ ከርቤ በዓልን እና የአካባቢውን ሐብቶች በማልማት የቱሪስት መዳረሻና ዘላቂ የገቢ ምንጭ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን የአማራ ክልል ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ፡፡
በደቡብ ወሎ ዞን አምባሰል ወረዳ ግማደ መስቀሉ በሚገኝበት ሥፍራ የግሸን…