አቶ ደስታ ሌዳሞ በአፍሪካ ሀገራት የክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች ጉባዔ ላይ እየተሳተፉ ነው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ የተመራ ልዑክ በ2ኛው የአፍሪካ ሀገራት የክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች ጉባዔ ላይ በናይጄሪያ አቡጃ እየተሳተፈ ነው፡፡
ጉባኤው በአፍሪካ ከተሞችና ክልሎች መካከል በንግድ፣ በኢንቨስትመንት፣ በከተሞችና…