የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና ቻድ በአቪዬሽን ዘርፍ በትብብር ለመሥራት ተስማሙ Alemayehu Geremew Sep 30, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 20 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ቻድ በአቪዬሽን እና በአየር ትራንስፖርት ዘርፍ በጋራ ለመሥራት የሚያስችላቸውን የሁለትዮሽ ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ ሁለቱ ሀገራት ስምምነቱን የተፈራረሙት በካናዳ ሞንትሪያል እየተካሄደ ከሚገኘው 41ኛው የዓለም አቀፉ የሲቪል…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀረሪ ክልል ለኢሬቻ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈ Feven Bishaw Sep 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀረሪ ክልላዊ መንግስት የሰላም፣ የእርቅ፣ የወንድማማችነት፣ የእህትማማችነት እና የአንድነት ማሳያ ለሆነው የኢሬቻ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክቱን አስተላለፈ። በመልዕክቱ ኢሬቻ ማህበራዊ ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ሀብት ከመሆኑም ባሻገር…
የሀገር ውስጥ ዜና “መልቲ ቾይዝ ኢትዮጵያ” 400 ወጣቶችን አሰልጥኖ ወደ ሥራ አስገባ Alemayehu Geremew Sep 30, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 20 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) “መልቲ ቾይዝ ኢትዮጵያ” በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሚገኙ እና ትምህርታቸውን በተለያየ ምክንያት ያቋረጡ 400 ወጣቶችን በሽያጭ ሠራተኝነት አሰልጥኖ ወደ ሥራ ማስገባቱ ተገለጸ፡፡ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የሥራ፣ ሥራ ስምሪት እና ገበያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያንና ደቡብ ኮሪያን የኢንቨስትመንት ግንኙነት ለማጠናከር ያለመ ጉባኤ ተካሄደ Feven Bishaw Sep 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እና በደቡብ ኮሪያ መካከል ያለውን የኢንቨስትመንት ግንኙነት ለማጠናከር ያለመ የንግድና የኢንቨስትመንት ጉባኤ በደቡብ ኮርያ ቡሳን ተካሂዷል። በደቡብ ኮሪያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ እንዲሁም የኮሪያ-ኢትዮጵያ የንግድ ማህበር በተዘጋጀው…
የሀገር ውስጥ ዜና መካከለኛና ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ለአዳዲስ ፈጠራና ሥራ ፈጣሪዎች ትኩረት መስጠት አለባቸው–ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል Feven Bishaw Sep 30, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 20 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመካከለኛ እና የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለአዳዲስ የፈጠራና ሥራ ፈጣሪዎች ልዩ ትኩረት ሰጥተው መስራት አለባቸው ሲሉ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል አሳሰቡ። በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የቴክኖሎጅ ኢንስቲትዩት አስተባባሪነት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢሬቻ እርስ በእርስ ስህተት ከመፈለግ ይልቅ መደማመጥን ያበረታታል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ Alemayehu Geremew Sep 30, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 20 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ኢሬቻ እርስ በእርስ ስህተት ከመፈለግ ይልቅ መደማመጥን እንደሚያበረታታ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እንኳን ለኢሬቻ በዓል በሰላም አደረሳችሁ በማለት መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የመከላከያ ሠራዊት በንጹሃን ላይ ጉዳት ሳያደርስ በከፍተኛ ጥንቃቄ ወታደራዊ አቅሞችን ነጥሎ እርምጃ እየወሰደ ነው – ወቅታዊ ሁኔታ መረጃ ማጣሪያ Alemayehu Geremew Sep 30, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 20 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ሠራዊት በንጹሃን ላይ ጉዳት ሳያደርስ በከፍተኛ ጥንቃቄና የዒላማ ጥራት የህወሓት የሽብር ቡድን ወታደራዊ ዐቅሞች ነጥሎ እርምጃ እየወሰደ መሆኑን ወቅታዊ ሁኔታ መረጃ ማጣሪያ አስታወቀ። የሕወሓት የሽብር ቡድን ለሦስተኛ ጊዜ ግጭት…
የሀገር ውስጥ ዜና የፌዴሬሽን ምክር ቤት ለኢሬቻ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፈ Mikias Ayele Sep 30, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 20 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፌዴሬሽን ምክር ቤት ለመላው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች የዕርቅ፣ የሰላም የወንድማማችነት እና የአንድነት ባህል ለሆነው የኢሬቻ በዓል እንኳን በሰላም አደረሰን፣ አደረሳችሁ ሲል መልእክት አስተላልፏል። የኢሬቻ በዓል የክረምቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢሬቻ በዓልን ምክንያት በማድረግ ነገ በተመረጡ መስመሮች ብቻ የትራንስፖርት አገልግሎት ይሰጣል Shambel Mihret Sep 30, 2022 0 የኢሬቻ በዓልን ምክንያት በማድረግ ነገ በተመረጡ መስመሮች ብቻ የትራንስፖርት አገልግሎት ይሰጣል አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሆራ ፊንፊኔ ኢሬቻ በዓልን ምክንያት በማድረግ ነገ ከንጋቱ 11 ሰዓት ጀምሮ በተመረጡ መስመሮች የትራንስፖርት አገልግሎት እንደሚሰጥ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢሬቻ በዓል ያለምንም የፀጥታ ችግር እንዲጠናቀቅ ቅድመ ዝግጅት ተጠናቋል Shambel Mihret Sep 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢሬቻ በዓል ያለምንም የፀጥታ ችግር እንዲጠናቀቅ ቅድመ ዝግጅት መጠናቀቁን የኦሮሚያ ክልል አስተዳደርና ፀጥታ ቢሮ እና የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቁ፡፡ በዓሉ ያለምንም የጸጥታ ችግር እንዲከበር ከማድረግ አኳያ የተሠሩ የቅድመ ዝግጅት…