ኢሬቻ የገዳ ሥርዓት ፍልስፍና ነጸብራቅ የወንድማማችነት፣ የዕርቅና የይቅርታ በዓል ነው – አቶ ፈቃዱ ተሰማ
አዲስ አበባ ፣ መስከረም 20 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢሬቻ የገዳ ሥርዓት ፍልስፍና ነጸብራቅ የወንድማማችነት፣ የዕርቅና የይቅርታ በዓል ነው ሲሉ የብልጽግና ፓርቲ የኦሮሚያ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ሃላፊ አቶ ፈቃዱ ተሰማ ገለጹ።
አቶ ፈቃዱ ለኢሬቻ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት…