Fana: At a Speed of Life!

በጃፓን ለታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ድጋፍ ላደረጉ አካላት ምስጋና ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ድጋፍ ላደረጉ አካላት የምስጋና ዝግጅት እና የኢትዮጵያ ባህል ማስተዋወቂያ መድረክ በጃፓን ካናጋዋ ግዛት በማቺዳ ከተማ ተካሄደ። በዝግጅቱ በክብር እንግድነት የተገኙት አምባሳደር ተፈራ ደርበው÷ ለታላቁ…

በሱዳን በተከሰተው የጎርፍ አደጋ ከ50 በላይ ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሱዳን የዝናብ ወቅት ከጀመረ ጊዜ አንስቶ ባስከተለው የጎርፍ አደጋ በጥቂቱ 52 ሰዎች መሞታቸውንና ከ8 ሺህ 170 በላይ ቤቶች መውደማቸውን የአገሪቱ  ባለስልጣናት አስታወቀዋል። የሱዳን ባለስልጣናት እንዳስታወቁት፥ በተለያዩ የሀገሪቱ ግዛቶች…

መንግስት ለስራ እድል ፈጠራ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ ነው – አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት ለዜጎች የስራ እድል ፈጠራ  ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ተናገሩ፡፡ የሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር “ዘላቂ ሥራ ለብሩህ ነገ“ በሚል መሪ ሀሳብ  ሁለተኛውን ሀገራዊ የስራ…

ለልዩነት ሳይሆን ለአንድነት አጽንኦት መስጠት አለብን-ፕ/ር ባህሩ ዘውዴ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ''ከልዩነታችን ይልቅ ለአንድነታችን፣ ከባለፈው ይልቅ ለአሁኑ አጽንኦት መስጠት ይጠበቅብናል'' ሲሉ የታሪክ ተመራማሪው ፕሮፌሰር ባህሩ ዘውዴ ተናገሩ። በኢትዮጵያ የታሪክ ባለሙያዎች ማህበርና በፍሬድሪክ ኤበርት ፋውንዴሽን ትብብር…

የአላውሃ ድልድይ በጎርፍ ምክንያት አደጋ ላይ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በራያ ቆቦና ጉባላፍቶ ወረዳ ወሰን ላይ የሚገኘው የአላ ውሃ ድልድይ በክረምቱ ዝናብና ጎርፍ ምክንያት የመፍረስ አደጋ እንዳጋጠመው ፖሊስ አስታወቀ፡፡ የራያ ቆቦ ወረዳ ፖሊስ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ኮማንደር ነጋ ደንበሩ እንደገለፁት÷…

የሥራና ክህሎት ዘርፍ የሁሉንም ተሳትፎ ይፈልጋል – ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሥራ እና ክህሎት ዘርፍ በርካታ እድሎች እና ተግዳሮቶች ያሉት፣ የሁሉንም አካላት ተሳትፎና እንቅስቃሴ የሚጠይቅ መስክ ነው ሲሉ የስራ እና ክህሎት ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል ተናገሩ፡፡ የሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር “ዘላቂ ሥራ ለብሩህ ነገ“…

ሩሲያ በዛፖሮዥ የኒውክሌር ጣቢያ ላይ ጥቃት ተፈጽሟል ስትል ከሰሰች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ መከላከያ ሚኒስትር ሰርጌ ሾይጉ በዛፖሮዥ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ደኅንነትን ጉዳይ ላይ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ጸሃፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ጋር መክረዋል፡፡ ሚኒስትሩ ከጉቴሬዝ ጋር በሥልክ በነበራቸው ውይይት ያነሱት ዩክሬን…

የምንሰራው ስራ የሰውን ህይወት እየቀየረ ስናይ ጉልበታችን ይበረታል- ከንቲባ አዳነች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) "የምንሰራው ስራ የሰው ህይወትን እየቀየረ ስናይ ጉልበታችን ይበረታል" ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በልደታ ክፍለ ከተማ ጌጃ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በሰው ተኮር ፕሮጀክቶች በ60…

በሐረሪ ክልል የቤት ኪራይ ጭማሪን ለመገደብ የወጣው ደንብ ተራዘመ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል የመኖሪያ ቤት ኪራይ ዋጋ ጭማሪና ተከራይ ማስወጣትን ለመገደብ የወጣው ደንብ ለሦስት ወራት ተራዝሟል፡፡ ዜጎችን ከተለያዩ ጫናዎች ለመከላከል ደንቡ ለሦስት ወራት እንዲራዘም የክልሉ መስተዳድር ምክር ቤት ወስኗል። በዚህም ለሚቀጥሉት…