የሀገር ውስጥ ዜና የደመራ በዓል ሲከበር የእሳት አደጋ እንዳይከሰት ጥንቃቄ እንዲደረግ ኮሚሽኑ አሳሰበ Shambel Mihret Sep 24, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኀብረተሰቡ የመስቀል ደመራ በዓልን ሲያከብር ድንገተኛ የእሳት አደጋ እንዳይከሰት አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንዲያደርግ የአዲስ አበባ ከተማ የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አሳሰበ፡፡ በዓሉን አስመልክቶ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የመንግሥታቱ ድርጅት ለአፍሪካ ተገቢውን ትኩረት እንዲሰጥ ጠየቀች Meseret Awoke Sep 24, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንግሥታቱ ድርጅት ለአፍሪካ ተገቢውን ትኩረት መስጠት እንዳለበት የኢፌዲሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን አሳሰቡ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በኒውዮርክ ከተማ በመካሄድ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና መንግስትና ሕዝብ የታወጀባቸውን ጦርነት በመመከት የልማት ሥራ እየሠሩ ፈተናን መቋቋም እንደሚቻል አሳይተዋል – አቶ ንጉሡ ጥላሁን Meseret Awoke Sep 24, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስትና ሕዝብ የታወጀባቸውን ጦርነት በመመከት የልማት ሥራ እየሠሩ ፈተናን መቋቋም እንደሚቻል አሳይተዋል ሲሉ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ንጉሡ ጥላሁን ገለጹ፡፡ የአማራ ክልል ሥራና ስልጠና ቢሮ የ2014 በጀት ዓመት ዕቅድ ግምገማ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሚኒስቴሩ በአሸባሪው ህወሓት የወደሙ መሰረተ ልማቶችን መልሶ ለመገንባት እየሰራሁ ነው አለ Meseret Awoke Sep 24, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር በአሸባሪው ህወሓት የወደሙ የንጹህ መጠጥ ውሃ እና የኃይል መሰረተ ልማቶችን መልሶ ለመገንባት በልዩ ትኩረት እየሰራ መሆኑን አስታወቀ። ሚኒስትሩ ዶ/ር አንጂነር ሀብታሙ ኢተፋ እንደገለጹት ፥ የመልሶ ግንባታ ሥራው…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የትምህርት ጉባዔ እየተካሄደ ነው Shambel Mihret Sep 24, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ 29ኛው ከተማ አቀፍ የትምህርት ጉባኤ "ትምህርት ለብዘሀ ባህልና ለሀገር ብልጽግና" በሚል መሪ ቃል እየተካሄደ ነው፡፡ በጉባዔው የአዲስ አበባ ከተማ ትምህርት ቢሮ የ2014 የትምህርት ዘመን እቅድ አፈጻጸምና የቀጣይ እቅድ ዝግጅት…
ስፓርት ወልቂጤ ከነማ የአማራ ባንክ ጣና ዋንጫ ሻምፒዮን ሆነ Shambel Mihret Sep 24, 2022 0 አዲስ አበባ፣መስከረም 14፣2015 (ኤፍ ቢሲ) ወልቂጤ ከነማ የ2015 የአማራ ባንክ ጣና ዋንጫ ሻምፒዮን ሆኗል። ክትፎዎቹ የዩጋንዳውን ክለብ ቡል ኤፍ ሲ 2 ለ 1 በማሸነፍ ነው ሻምፒዮን መሆን የቻሉት። በባህርዳር ስታዲየም በተደረገው የፍፃሜ ጨዋታ ወልቂጤ ከመመራት ተነስቶ በሳሙኤል አስፈሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና አዲስ አበባ በሕግና በሥርዓት እየተመራች እንደስሟ ውብ አበባ ትሆናለች – ከንቲባ አዳነች አቤቤ Meseret Awoke Sep 24, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ በሕግና በሥርዓት እየተመራች እንደስሟ ውብ አበባ ትሆናለች ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ፥ የደንብ ማስከበር ባለስልጣን አዲስ አበባን…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል የተሰጠው የኢንቨስትመንት ፍቃድ የውጭ ምንዛሪ በማስገኘት ስኬታማ መሆኑ ተገለጸ Shambel Mihret Sep 24, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል የተሰጠው የኢንቨስትመንት ፍቃድ የውጭ ምንዛሪ በማስገኘት ስኬታማ መሆኑን የክልሉ ኢንቨስትመንትና ኢንዱስትሪ ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ኃላፊ ዶክተር ተሾመ አዱኛ ፥ የኦሮሚያ ክልል በ2014 በጀት ዓመት 3 ሺህ 588…
የሀገር ውስጥ ዜና በስልጤ ዞን ወራቤ ከተማ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ4 ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ Shambel Mihret Sep 24, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በስልጤ ዞን ወራቤ ከተማ አስተዳደር በደረሰ የትራፊክ አደጋ የአራት ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ በዞኑ አልከሶ 01 ቀበሌ መኒታ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ከቀኑ 6 ሰዓት ከ30 ደቂቃ በደረሰው የትራፊክ አደጋ የአራት ሰዎች ሕይወት ማለፉን እና በ3…
የሀገር ውስጥ ዜና ፖሊስ በዓላቱ በሰላም እንዲከበሩ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት ማጠናቀቁን አስታወቀ Shambel Mihret Sep 24, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የደመራና የመስቀል በዓላት በሰላም እንዲከበሩ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት አጠናቆ ወደ ስራ መግባቱን የአዲስ አበባ ፖሊስ ገለጸ፡፡ ለደመራና መስቀል በዓላት ዝግ የሚሆኑ መንገዶችንም ፖሊስ ይፋ አድርጓል፡፡ ሰኞ መስከረም…