Fana: At a Speed of Life!

አረንጓዴ አሻራ የጠፉ የተፈጥሮ ሀብቶቻችንን የመለሰ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር የጠፉ የተፈጥሮ ሀብቶቻችንን የመለሰ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ ።   ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በሐረር ከተማ አረንጓዴ አሻራቸውን በዛሬው ዕለት አኑረዋል ።   ጠቅላይ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሐረር ገቡ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሐረር ከተማ ገቡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሐረር ከተማ ሲገቡ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በሐረር ቆይታቸውም በከተማዋ በሚካሄደው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር…

እስካሁን ለትግራይ ክልል 240 ሺህ 73 ሜትሪክ ቶን ምግብ እና 2 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር ተልኳል – ኮሚሽኑ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለትግራይ ክልል ከሐምሌ ወር 2013 ዓ.ም ጀምሮ 240 ሺህ 73 ሜትሪክ ቶን ምግብ እና 2 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር መላኩን የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የኮሚሽኑ የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ ደበበ ዘውዴ ለፋና…

የአትሌቶች አኩሪ ድል የኢትዮጵያውያን የአሸናፊነት ስነ-ልቦና ትውልድ ተሸጋሪ እሴት መሆኑን ያሳያል-የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በወጣት አትሌቶቻችን የተደገመው አኩሪ ድል የኢትዮጵያውያን የአሸናፊነት ስነ-ልቦና ትውልድ ተሸጋሪ እሴት መሆኑን ያሳያል ሲል የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ፡፡   የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት በኮሎምቢያ ካሊ በተካሄደው…

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ብሔራዊ የልዩ ኢኮኖሚ ዞን ረቀቂ ፖሊሲ ስራ ላይ እንዲውል ወሰነ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 11ኛ መደበኛ ስብሰባ ሁለት ውሳኔዎችን አሳልፏል። ምክር ቤቱ በብሄራዊ የልዩ ኢኮኖሚ ዞን ረቀቂ ፖሊሲ ላይ ባደረገው ውይይት፥ ዓለም አቀፍ እና ቀጠናዊ የንግድ ትስስር ለአንድ አገር…

ለአትሌቲክስ ልዑካን ቡድኑ የሽልማትና እውቅና መርሐ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ልዑካን ቡድን የሽልማትና እውቅና መርሐ ግብር በስካይላይት ሆቴል ተካሄደ፡፡   በሽልማትና እውቅና መርሐ ግብር ላይ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ አቶ አገኘሁ ተሻገር፣የባህልና ስፖርት…

ከ110 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ110 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ። የጉምሩክ ኮሚሽን ከሀምሌ 29 እስከ ነሐሴ 5 ቀን 2014 ዓ.ም በተለያዩ ቅርንጫፎች ባደረገው ክትትል ነው የገቢ እና የወጪ የኮንትሮባንድ እቃዎችን የያዘው።…

የሩሲያ-ቻይና የንግድ ልውውጥ ትልቅ ምዕራፍ ላይ መድረሱ ተነገረ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሩሲያ እና በቻይና መካከል ያለው ኢኮኖሚያዊ ግንኙነት የማያቋርጥ እድገት እያሳየ መምጣቱ ተነግሯል፡፡ የሀገራቱ የንግድ ግንኙነት ጠንካራ እድገትን እያሳየ ያለው አስቸጋሪ ዓለም አቀፋዊ ሁኔታዎች ባሉበት ነው ተብሏል። በዚህ አመት የንግድ ልውውጡ…