ዓለምአቀፋዊ ዜና ፕሬዚዳንት ማክሮን ፊንላንድ እና ስዊድን ኔቶን እንዲቀላቀሉ ፈቀዱ Alemayehu Geremew Aug 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፊንላንድ እና ስዊድን ኔቶን ለመቀላቀል ያቀረቡት ጥያቄ ከ20 በላይ በሚሆኑ የኔቶ አባል ሀገራት ይሁንታ ማግኘቱ ተገለጸ። ባሳለፍነው ማክሰኞ የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ለሁለቱ የኖርዲክ ሀገራት ይሁንታን የሚቸር ፊርማ መፈረማቸው ይታወሳል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ወደ ሥራ ሳይገቡ የቆዩ የመስኖ ፕሮጀክቶችን አጠናቆ ጥቅም ላይ ማዋል የአዲሱ በጀት ዓመት ትኩረት እንደሚሆን ተጠቆመ Amele Demsew Aug 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ወደ ሥራ ሳይገቡ የቆዩ የመስኖ ፕሮጀክቶችን አጠናቆ ጥቅም ላይ ማዋል የአዲሱ በጀት ዓመት ትኩረት እንደሚሆን የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ የ2014 ዓ.ም በጀት ዓመት ዕቅድ ግምገማ እና የ2015 ዓ.ም በጀት ዓመት ጠቋሚ…
የሀገር ውስጥ ዜና በዞኑ ከ104 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተገነቡ የመጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶች ተመረቁ Feven Bishaw Aug 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ጋሞ ዞን በተለያዩ ወረዳዎች ከ104 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተገነቡ የመስኖና የንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶች ተመረቁ። የክልሉ ውሃ መስኖና ማዕድን ልማት ቢሮ ኃላፊ ኢንጂነር አክሊሉ አዳኝ እንደገለጹት÷ በክልሉ በዚህ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሶማሌ ክልል ኩታ ገጠም እርሻ ያስገኘው ምርት የሚያስደንቅ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ Feven Bishaw Aug 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ኩታ ገጠም እርሻ ያስገኘው ምርት የሚያስደንቅ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሶማሌ ክልል ፋፈን ዞን በዘመናዊ መንገድ እየለማ ያለን የስንዴ እርሻ ጎብኝተዋል፡፡ ኩታ…
የዜና ቪዲዮዎች ጠ/ሚ ዐቢይ የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ማጠናቀቂያ ላይ ያደረጉት ንግግር Amare Asrat Aug 14, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=hXATbnwslJI
የሀገር ውስጥ ዜና የድሬዳዋ ነጻ የንግድ ቀጠና በሁሉም መስክ ቀልጣፋ ስርዓት የሚገነባበት ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ Amele Demsew Aug 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ ነጻ የንግድ ቀጠና በሁሉም መስክ ቀለል ያለና ቀልጣፋ ስርዓት የሚገነባበት ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የድሬዳዋን ነጻ የንግድ ቀጠና መርቀው ሲከፍቱ እንደገለጹት÷ የኢትዮጵያን ብልጽግና መሠረት…
የሀገር ውስጥ ዜና የአረንጓዴ አሻራ ስኬት አገራችን ድንቅ መስራት እንደምትችል ትልቅ ማሳያ ነው – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት Feven Bishaw Aug 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብር እስከአሁን ከ24 ቢሊየን 2 ሚሊየን በላይ ችግኞች መተከላቸውን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለፀ፡፡ አገልግሎቱ የአረንጓዴ አሻራ ስኬት አገራችን ድንቅ መስራት እንደምትችል ትልቅ ማሳያ ነው ሲል ገልጿል ዛሬ ባወጣው…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጠናን መርቀው ከፈቱ Amele Demsew Aug 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን የገቢና የወጪ ንግድ በከፍተኛ ሁኔታ ያሳልጣል የተባለው የድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጠና በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተመርቆ ተከፈተ። የንግድ ቀጠናው ለጅቡቲ ወደብ በቅርብ ርቀት ላይ የሚገኝ በመሆኑ የገቢ ምርቶች በቀጥታ አገር…
የሀገር ውስጥ ዜና በሚቀጥሉት አራት አመታት ጥራት ላይ በማተኮር የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ተጠናክሮ ይቀጥላል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ Amele Demsew Aug 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሚቀጥሉት አራት አመታት ጥራት ላይ በማተኮር የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለፁ። የዚህ አመት የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ዛሬ በድሬዳዋ በተካሄደ መርሃ ግብር ተጠናቋል ። በመርሃ ግብሩ…
የዜና ቪዲዮዎች ኢትዮጵያ እያሸነፈች ትሻገራለች -ክፍል2 Amare Asrat Aug 13, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=IgxM7nO5dg8