የቱሪዝምን ሃብቶቻችንን በማልማት የብልጽግና ጉዟችንን እውን እናደርጋለን – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት
አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቱሪዝም ሃብቶቻችንን በማልማት የብልጽግና ጉዟችንን እውን እናደርጋለን ሲል የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡
የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት “አዲስ እሳቤ ለቱሪዝም” በሚል መሪ ቃል እየተከበረ የሚገኘውን 35ኛው…