የሀገር ውስጥ ዜና የጅግጅጋ ከተማ የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ግንባታ 75 በመቶ ደረሰ Meseret Awoke Sep 23, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ900 መቶ ሚሊየን ብር ወጪ እየተገነባ ያለው የጅግጅጋ ከተማ የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት 75 ከመቶ መድረሱ ተገለፀ፡፡ 2ኛው ዙር የጅግጅጋ ከተማ የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ግንባታ ሂደት የደረሰበትን ደረጃ የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ መላኩ አለበል ከአፍሪካ ልማት ባንክ የምሥራቅ አፍሪካ አመራር ጋር ተወያዩ Meseret Awoke Sep 23, 2022 0 አዲስአበባ፣ መስከረም 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል ከአፍሪካ ልማት ባንክ የምስራቅ አፍሪካ ምክትል ዳይሬክተር ጀነራል አብዱል ካማራ ጋር ውይይት አድርገዋል። የአምራች ኢንዱስትሪ ፖሊሲ ከማዘጋጀት ጀምሮ በኮቪድ ወቅት ኤክስፖርትን ለማስቀጠል እና የተቀናጁ…
የሀገር ውስጥ ዜና የታዳጊ እና የባሕር በር የሌላቸው አገራት የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው Shambel Mihret Sep 23, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ተሳትፎ የምታደርግበት የታዳጊ አገራት እና የባህር በር የሌላቸው አገራት ከፍተኛ የምክክር መድረክ በኒውዮርክ እየተካሄደ ነው፡፡ በኒውዮርክ እየተካሄደ ከሚገኘው 77ኛው የተመድ ጠቅላላ ጉባዔ ጎን ለጎን ነው ከፍተኛ የምክክር መድረኩ…
የሀገር ውስጥ ዜና የመስቀል ደመራ በዓል በሰላም እንዲጠናቀቅ በቂ ዝግጅት ማድረጉን ፖሊስ አስታወቀ Melaku Gedif Sep 23, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 13 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የመስቀል ደመራ በዓል በሰላም እንዲጠናቀቅ በቂ ዝግጅት ማድረጉን አስታውቋል። የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ከሁሉም ክፍለ ከተሞች ከተውጣጡ በጎ ፈቃደኛ የሰላም ሰራዊት አባላት ጋር የመስቀል ደመራ…
የሀገር ውስጥ ዜና የ6 አመት ህፃን በማገት 200 ሺህ ብር የጠየቀው ግለሰብ በቁጥጥር ሰር ዋለ Mikias Ayele Sep 23, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 13 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ6 አመት ህፃን በማገት 200 ሺህ ብር የጠየቀው ግለሰብ በቁጥጥር ስር መዋሉን ፖሊስ አስታወቀ፡፡ የሸኔ አባል እንደሆነ የተጠረጠረው ግለሰቡ የ6 አመት ህፃን በማገት 200 ሺህ ብር ከህጻኑ ወላጆች በመቀበል ልጁን ሆለታ ከተማ ጫካ ውስጥ…
የሀገር ውስጥ ዜና የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ለመከላከያ ሠራዊት ከ42 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ አደረገ Shambel Mihret Sep 23, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማቱ ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ከ42 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ገንዘብና የዓይነት ድጋፍ አድርገዋል፡፡ ድጋፉን የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዳግማዊት ሞገስ ለመከላከያ ሚኒስትር ዴኤታ ማርታ…
የሀገር ውስጥ ዜና አትሌት ኃይሌ ገብረሥላሴ የደልሂ ግማሽ ማራቶን አምባሳደር ሆነ Mikias Ayele Sep 23, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 13 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ኃይሌ ገብረሥላሴ በህንድ ዴልሂ በፈረንጆቹ ጥቅምት 16 የሚካሄደው ግማሽ ማራቶን ዓለም አቀፍ ዝግጅት አምባሳደር ሆኗል፡፡ የህንዱ የስፖርት መፅሄት የሆነው ዘ ሂንዱ እንዳስታወቀው የሁለት ጊዜ የኦሊምፒክ የወርቅ ሜዳልያ አሸናፊው ኃይሌ…
የሀገር ውስጥ ዜና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልልን የቱሪዝም ሃብት የሚያስተዋውቅ ዐውደ ርዕይ ተከፈተ Meseret Awoke Sep 23, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ያለውን ዘርፈ ብዙ የቱሪዝም ሃብት የሚያስተዋውቅ ዐውደ ርዕይ በአሶሳ ከተማ ተከፍቷል፡፡ የኢፌዴሪ የቱሪዝም ሚኒስትር አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ እና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አሻድሊ ሀሰን ዐውደርዕዩን…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ግሎባል ፈንድ ኤች አይ ቪን፣ ሳንባ ነቀርሳንና ወባን ለመዋጋት ከ14 ቢሊየን ዶላር በላይ አሰባሰበ Tamrat Bishaw Sep 23, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ግሎባል ፈንድ ኤች አይ ቪ፣ ሳንባ ነቀርሳን እና ወባን ለማጥፋት 14 ነጥብ 25 ቢሊየን ዶላር በላይ ማሰባሰቡን አስታወቀ፡፡ ገቢው ከእስካሁኑ ለባለብዙ ወገን የጤና ድርጅት ቃል ከተገባው እንደሚልቅም ነው የተነገረው፡፡ ሆኖም ለመሰብሰብ…
የሀገር ውስጥ ዜና ቀጣይነት ያለው የጤና ስርዓት እንዲኖር የጤና ኤክስቴንሽን ፕሮግራም ሊጠናከር እንደሚገባ ተጠቆመ Shambel Mihret Sep 23, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ኤክስቴንሽን ፕሮግራም ጠንካራና ቀጣይነት ያለው የጤና ስርዓት እንዲኖር ከፍተኛ ድርሻ ስላለው ሊጠናከር ይገባል ሲሉ የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ደረጀ ዱጉማ ገለጹ፡፡ በአዳማ ከተማ የተካሄደው የኦሮሚያ ክልል ጤና ቢሮ ዓመታዊ የጤና ጉባዔ…