ለሰላም መጠናከርና ህገወጥ ተግባራትን ለመታገል ከመንግስት ጎን ሆነው እንደሚሰሩ የሶማሌ የአገር ሽማግሌዎች ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሰላም፣ ፀጥታ መጠናከርና ህገወጥ ተግባራትን ለመታገል ከመንግስት ጎን ሆነው እንደሚሰሩ የሶማሌ ክልል የአገር ሽማግሌዎች ተናገሩ፡፡
የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሃመድ በዛሬው ዕለት ከክልሉ የአገር ሽማግሌዎች ጋር ተወያይተዋል…