Fana: At a Speed of Life!

በጋምቤላ ክልል የአምራች ኢንዱስትሪውን ምርትና ምርታማነት ለማሳደግ ያለመ ንቅናቄ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል የአምራች ኢንዱስትሪውን ምርትና ምርታማነት ለማሳደግ እና የዘርፉን ኢንቨስትመንት ለማበረታታት ያለመ የንቅናቄ መድረክ ተካሂዷል፡፡ መድረኩ “ኢትዮጵያ ታምርት” በሚል መሪ ሀሳብ እየተካሄደ ሲሆን÷…

በጥብቅ ደንነት በዩኔስኮ የተመዘገበው የማጃንግ ጥብቅ ደን እየወደመ መሆኑ ተነገረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ማጃንግ ብሄረሰብ ዞን የሚገኘው የማጃንግ ጥብቅ ደን ባዮስፌር ሪዘርቭ በህገ ወጥ ደን ጨፍጫፊዎች ውድመት እየደረሰበት መሆኑን ነዋሪዎች ተናግረዋል። ከአራት ዓመታት በፊት በተባበሩት መንግስታት የትምህርት፣ የሳይንስና የባህል…

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ለአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ከ341 ሚሊየን በላይ ችግኝ አዘጋጀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ከ341 ሚሊየን በላይ ችግኝ ማዘጋጀቱን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል አስታወቀ፡፡ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የክልሉ ግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ማስረሻ በላቸው÷ የአረንጓዴ…

ጫናዎችን በህዝብ ጽናት ፣ በዳያስፖራው ተሳትፎና በዲፕሎማሲ ተቋቁመን የከፋ ችግር ሳይደርስ ቀጥለናል – አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የ2014 በጀት ዓመት የ9 ወራት እቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አቅርበዋል፡፡ በሪፖርታቸውም ሚኒስቴሩ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥቅም…

ኤልሳቤት ቦርን የፈረንሳይ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ተሾሙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኤልሳቤት ቦርን በ30 አመታት ውስጥ የመጀመሪየዋ የፈረንሳይ ሴት ጠቅላይ ሚኒስትር በመሆን በፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ተሾመዋል፡፡ በሀገሪቱ የሰራተኛ ሚኒስትር የነበሩት ኤልሳቤት ቦርን÷ የ61 አመቱን የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር…

በአቶ ዑመር ሁሴን የተመራ ልዑክ በደሴ ዙሪያ ወረዳ የጠባሲት ንዑስ ተፋሰስን ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በግብርና ሚኒስትሩ አቶ ዑመር ሁሴን የተመራ የልዑካን ቡድን በደቡብ ወሎ ዞን ደሴ ዙሪያ ወረዳ የጠባሲት ንዑስ ተፋሰስን ጎብኝቷል፡፡ የደቡብ ወሎ ዞን ግብርና መምሪያ ኃላፊ አቶ አሕመድ ጋሎ በጉብኝቱ…

ሰኔ 24 ለሚጀመረው ሁለኛው ዙር የኢድ እስከ ኢድ ዝግጅት ስኬት ሁሉም ባለድርሻ ሃላፊነቱን እንዲወጣ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁለኛው ዙር የኢድ እስከ ኢድ ዝግጅት የኢትዮጵያን ገፅታ ይበልጥ ለማስተዋወቅ በሚያስችል ደረጃ እንዲዘጋጅ ሁሉም ባለድርሻ ሃላፊነቱን እንዲወጣ ጥሪ ቀረበ። ከኢድ እስከ ኢድ ክብረ በአል የመርሃ ግብሮች አፈፃፀም፣ የእስካሁን ስራዎች…

በአማራ ክልል በመኸር እርሻ 143 ሚሊየን ኩንታል ምርት ለመሰብሰብ ታቅዶ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በዘንድሮው የመኸር እርሻ 4 ነጥብ 8 ሚሊየን ሄክታር መሬት በማረስ 143 ሚሊየን ኩንታል ምርት ለመሰብሰብ ታቅዶ እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታውቋል፡፡   የቢሮው ምክትል ሃላፊ አቶ አጀበ ስንሻው ለፋና…

ኢትዮጵያ ከሶማሊያ ጋር ያላትን የሁለትዮሽና ቀጣናዊ ትብብር አጠናክራ ትቀጥላለች-አምባሳደር ዲና ሙፍቲ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከሶማሊያ ጋር ያላትን የሁለትዮሽና ቀጣናዊ ትብብር በማጠናከር ለአካባቢው ሰላምና መረጋጋት የሚኖራትን ሚና አጠናክራ የምትቀጥል መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚስቴር ገለጸ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ እንደገለጹት÷…

የኦሮሞ ታሪክ እና ባህል ምሁሩ አቶ ስንታየሁ ቶላ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሞ ታሪክ እና ባህል ምሁሩ አቶ ስንታየሁ ቶላ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ፡፡ አቶ ስንታየሁ ባጋጠማቸው ድንገተኛ ህመም በዛሬው ዕለት ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸውን የኦሮሚያ ክልል ባህል እና ቱሪዝም ቢሮ አስታውቋል፡፡…