የሀገር ውስጥ ዜና የሰላምና የፀጥታ ተቋማት የጋራ ምክክር መድረክ በሚዛን አማን ከተማ እየተካሄደ ነው Feven Bishaw May 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ግንቦት 10፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል የክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች የሰላምና የፀጥታ ተቋማት የጋራ ምክክር መድረክ በሚዛን አማን ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። መድረኩ የሰላም ሚኒስቴር ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ጋር በመተባበር የተዘጋጀ ነው። በምክክር መድረኩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለኢትዮጵያና ሶማሊያ የሁለትዮሽ ግንኙነት መጠናከር እንደሚሰሩ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ ሞሀመድ ገለፁ Mekoya Hailemariam May 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለኢትዮጵያና ሶማሊያ የሁለትዮሽ ግንኙነት መጠናከር እንደሚሰሩ ተመራጩ የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ ሞሀመድ ገለፁ። ፕሬዚዳንቱ በትዊተር ገፃቸው ለኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የደስታ መግለጫ ባስተላለፉት የምስጋና መልዕክት፥ የሁለቱን…
የሀገር ውስጥ ዜና ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የገቡ ተማሪዎች ሙሉ ትኩረታቸውን በትምህርታቸው ላይ ሊያደርጉ ይገባል ተባለ Meseret Awoke May 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ያለፉትን ዓመታት ብዙ ውጣ ውረዶችን አልፈው ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የገቡ ተማሪዎች ሙሉ ትኩረታቸውን በትምህርታቸው ላይ ሊያደርጉ እንደሚገባ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ያነጋገራቸው አስተያየት ሰጪዎች ገለጹ። ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…
የዜና ቪዲዮዎች ኢዜማ የትኛውን የህዝብ ጥያቄ አስመለሰ? – ቆይታ ከፓርቲው ሊቀ መንበር የሽዋስ አሰፋ ጋር Amare Asrat May 17, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=byhmOfmHAgU
የዜና ቪዲዮዎች የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 7ኛ መደበኛ ስብሰባ Amare Asrat May 17, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=mZpNjARTaDw
የሀገር ውስጥ ዜና የሐሰተኛ መረጃ ስርጭትና የጥላቻ ንግግርን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የወጣውን አዋጅ መንግስት በአግባቡ እንዲያስፈጽም የሕግ ባለሙያዎች ጠየቁ Meseret Awoke May 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐሰተኛ መረጃ ስርጭትና የጥላቻ ንግግርን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የወጣውን አዋጅ መንግስት በአግባቡ ሊያስፈጽም ይገባል ሲሉ የሕግ ባለሙያዎች ተናገሩ፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት የሕግ ባለሙያዎቹ አቶ ፋሲል ስለሺ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና በባቲ የህወሓት ወራሪ ሀይል ጥሎት የሄደው ፈንጅ ባለማወቅ ሲነካካ በመፈንዳቱ ህፃናትን ጨምሮ የአራት ሰዎች ህይወት አለፈ Meseret Awoke May 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በባቲ ከተማ አንድ ግለሰብ የህወሓት ወራሪ ጥሎት የሄደውን ፈንጅ ባለማወቅ ሲነካካ በመፈንዳቱ የራሱና የሦስት ህፃናት ህይወት አለፈ። በዛሬው ዕለት በግምት ከቀኑ 8 ሰዓት ከ30 አካባቢ ሲሆን፥ በባቲ ከተማ በ03 ቀበሌ በተለምዶ አዲሱ ሰፈር…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀገርን የሚያፈርሱ አጀንዳዎችን መመከት የሚቻለው አንድነትን ማጠናከር ሲቻል ነው – ምሁራን ዮሐንስ ደርበው May 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከውስጥ እና ከውጭ ኃይሎች የሚቀርቡ ሀገርን የሚያፈርሱ አጀንዳዎችን መመከት እና መከላከል የሚቻለው ሀገራዊ አንድነትን ማጠናከር ሲቻል ነው ሲሉ የፖለቲካ ሳይንስ ምሁራን ተናገሩ፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጦርነትን ውድመት ለማስቀረት ሁሉም ለሰላም ቅድሚያ እንዲሰጥ ፖለቲካ ፓርቲዎች ጠየቁ Meseret Awoke May 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጦርነትን ውድመት ለማስቀረት ሁሉም ለሰላም ቅድሚያ እንዲሰጥ ኢዴህ እና ነእፓ ፖለቲካ ፓርቲዎች ጠየቁ፡፡ አሸባሪው የህወሓት ቡድን ህፃናትን ጨምሮ በትግራይ ክልል የሚገኙ ዜጎችን በግዳጅ ወደ ጦር ሜዳ እያዘመተ መሆኑን የሚያሳዩ መረጃዎች ዓለም…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክር ቤቱ በኢትዮጵያና ቱርክ መካከል የተደረጉ ወታደራዊ ስምምነቶችን አጸደቀ Meseret Awoke May 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክር ቤቱ ዛሬ ባካሄደው 7ኛ መደበኛ ስብሰባው በኢትዮጵያና ቱርክ መንግስታት መካከል የተደረገውን የወታደራዊ ማዕቀፍ ስምምነት፣ የወታደራዊ ፋይናንስ ትብብር ስምምነትና የፋይናንስ ድጋፍ ማስፈጸሚያ ፕሮቶኮልን መርምሮ አጸደቀ። ኢትዮጵያና ቱርክ…