Fana: At a Speed of Life!

የህወሃት የሽብር ቡድን ዳግም የጦር ነጋሪት መጎሰም መጀመሩ ቡድኑ ያለጦርነት መኖር እንደማይችል ያሳያል-ምሁራን

አዲስ አበባ ፣ግንቦት 4 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የህወሃት የሽብር ቡድን ዳግም የጦር ነጋሪትን መጎሰም መጀመሩ ቡድኑ ያለጦርነት መኖር እንደማይችል ያሳያል ሲሉ ምሁራን ተናገሩ፡፡ አሸባሪ ቡድኑ በአፈቀላጤዎች በኩል በትግራይ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች እየዞረ የጦርነት ቅስቀሳና ዝግጅት እያደረገ…

ባለፉት ዘጠኝ ወራት በአጎዋ ምክንያት ምርቱን ያቆመ አምራች ኩባንያ አለመኖሩ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ግንቦት 4፣2014 (ኤፍ ቢሲ) ባለፉት ዘጠኝ ወራት በአጎዋ ምክንያት ምርቱን ያቆመ አምራች ኩባንያ አለመኖሩን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ገለፀ፡፡ የኮርፖሬሽኑ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ሳንዶካን ደበበ÷ ኮርፖሬሽኑ ባለፉት ዘጠኝ ወራት ያስመዘገባቸውን ዋና ዋና ስኬቶች፣…

አቶ መላኩ አለበል ከሶፍሌት ማልታ ኢትዮጵያ ሼር ካምፓኒ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ግንቦት 4፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል ከሶፍሌት ማልታ ኢትዮጵያ ሼር ካምፓኒ ስራ አስኪያጅ ጃን ቦንት ቪቬት ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸው ሚኒስትሩ አቶ መላኩ አለበል÷ ብቅል አማራች ካምፓኒው ሶፍሌት ማልታ በኢትዮጵያ እደረገ ያለውን ጥሩ…

ለአገራዊ ምክክሩ ስኬታማነት ተመድ የበኩሉን ድጋፍ እንደሚያደርግ አረጋገጠ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአገራዊ ምክክሩ ስኬታማነት የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የበኩሉን ድጋፍ እንደሚያደርግ የድርጅቱ የኢትዮጵያ ፅህፈት ቤት አስተባባሪ ገለፁ። የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነሮች ተቀማጭነታቸውን አዲስ አበባ ካደረጉ ዲፕሎማቲክ ማኅበረሰብ…

አበሽጌ ወረዳ ለብዙ አመታት የተለያዩ ወንጀሎችን ሲፈፅም የነበረው ግለሰብ በሞት እንዲቀጣ ተወሰነ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በጉራጌ ዞን አበሽጌ ወርዳ በተለያዩ ቀበሌዎች በመዘዋወር 15 በተለያዩ ካባድ ወንጀሎችን ሲፈጽም የቆየው ግለሰብ በሞት እንዲቀጣ ተወስኖበታል፡፡ የጉራጌ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት በዛሬው እለት በዋለው ችሎት 1ኛ ተከሳሽ ይፍሩ ካሳዬ (ጥበቡ ነጋሽ)…

ሕንድ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ሁሉን አቀፍ ትብብር አጠናክራ ትቀጥላለች – በኢትዮጵያ የህንድ አምባሳዳር

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕንድ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ሁሉን አቀፍ ትብብር አጠናክራ ትቀጥላለች ሲሉ በኢትዮጵያ የህንድ አምባሳደር ሮበርት ሼትኪንቶንግ ገለጹ፡፡ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የመካከለኛው ምስራቅ፣ ኤዥያ እና ፓስፊክ ጉዳዮች ዳይሬክተር ጀኔራል አምባሳደር ዶክተር…

በአማራ ክልል በሀይል እጥረት ሙሉ በሙሉ ወደ ምርት ያልገቡ ከ200 በላይ ፕሮጀክቶችን ወደ ስራ ለማስገባት እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀይል መቆራረጥ ምክንያት ሙሉ በሙሉ ወደ ምርት ያልገቡ ከ200 በላይ ፕሮጀክቶችን ወደ ስራ ለማስገባት እየተሰራ መሆኑን የአማራ ክልል የኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ገለጸ፡፡ የምዕራብ ጎጃም ዞንን ከኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝና ከጦርነት መልስ…