Fana: At a Speed of Life!

በሚያዝያ ወር 33 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር ገቢ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሚያዝያ ወር ብቻ 33 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የገቢዎች ሚኒስትር አቶ ላቀ አያሌው በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው እንዳሰፈሩት ፥ በሚያዝያ ወር ከ35 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር በላይ ለመሰብሰብ ታቅዶ 33…

በታንዛኒያ በህገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር ጋር ተያይዞ በእስር ላይ ላሉ ኢትዮጵያዊያን የጋራ መፍትሄ ለማፈላለግ ሀገራቱ ከስምምነት ደረሱ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የታንዛኒያ ፖሊስ ከፍተኛ አመራሮችን ያካተተ የልዑካን ቡድን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የለውጥ ስራዎችን ጎበኘ፡፡ ከፍተኛ አመራሮቹ በውይይታቸው ወቅት ስለ ህገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር በተለይ ኢትዮጵያዊ ወጣቶች በኬንያና በታንዛኒያ ሀገር አቋርጠው ወደ…

በደቡብ ክልል ቀንሶ የነበረው የወባ በሽታ ዳግም በስፋት እየታየ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ከዚህ በፊት ቀንሶ የነበረው የወባ በሽታ በአሁኑ ወቅት ዳግም በስፋት መታየቱን የክልሉ ጤና ቢሮ ገለፀ። የቢሮው የህዝብ ግንኙነትና ጤና ኮሚዩኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ቀድራላህ አህመድ እንዳሉት፥ በክልሉ በከፍተኛ ሁኔታ እየተሰራጨ…

በኢትዮጵያና በቻይና መካከል ያለውን የኢንቨስትመንትና የንግድ ግንኙነት ለማሳደግ የሚያስችሉ 6 የተለያዩ ስምምነቶች ተፈረሙ

አዲስ አበባ፣ግንቦት 4፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በኢትዮጵያና በቻይና መካከል ያለውን የኢንቨስትመንትና የንግድ ግንኙነት ለማሳደግ የሚያስችሉ ስድስት የተለያዩ ስምምነቶች ተፈረሙ። በስምምነት መርሀ ግብሩ ላይ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን፣…

የውስጥና የውጭ ጠላቶቻችን ጫና የሚመከተው የሀገርንና የህዝብን ክብር በመጠበቅ ሀገር በቀል ተኪ ምርቶችን በማምረት መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ግንቦት 4፣2014 (ኤፍ ቢሲ) አዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ 11ኛ ዙር ተመራቂ ኢንተርፕራይዞች በከተማዋ ያሉ ውጤታማ ባለሀብቶችና ተቋማት በተገኙበት ውይይት እያደረጉ ነው። የውይይቱ አላማ ተመራቂ ኢንተርፕራይዞች ወደ መካከለኛ ኢንዱስትሪ ሲሸጋገሩ የሚጠብቃቸውን ሚና…

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፐሪሚየር ሊግ መሪው ቅዱስ ጊዮርጊስ ነጥብ ጣለ

አዲስ አበባ፣ግንቦት 4፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ በተካሄደ ጨዋታ መሪው ቅዱስ ጊዮርጊስ ነጥብ ጥሏል፡፡ ፈረሰኞቹ ረፋድ 4 ሰዓት በባህርዳር ስታዲየም ከወላይታ ዲቻ ጋር ባደረጉት ጨዋታ ያለምንም ግብ አቻ ተለያይተዋል፡፡ ቅዱስ ጊዮርጊስ ነጥብ መጣሉን ተከትሎ…

ዓለም አቀፉ ጥምረት በአፍሪካ ጽንፈኛ ቡድኖችን ለመዋጋት የሚያደርገውን ጥረት እንደሚቀጥል አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ግንቦት 4፣2014 (ኤፍ ቢሲ) ዓለም አቀፉ ጥምረት በአፍሪካ ጽንፈኛ ቡድኖችን ለመዋጋት የሚያደርገውን ጥረት አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታውቋል፡፡ ከ60 በላይ አጋሮች ያሉት የዓለም አቀፉ ጥምረት ቡድን በሞሮኮዋ ማራካሽ ከተማ ባካሄደው ስብሰባ አይ ኤስን ጨምሮ በአፍሪካ…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አንዳንድ አካባቢዎች ምርጫ እንዲካሄድ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አንዳንድ አካባቢዎች ምርጫ ማካሄድ በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር በአሶሳ ከተማ ውይይት አካሄደ፡፡ በቦርዱ የምርጫ ኦፕሬሽን ምክትል ማናጀር አቶ ብሩክ ወንድወሰን…

ሀገር አቀፍ የምርምር ኮንፍረንስ በጂንካ ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ''የጥናትና የምርምር ስራዎች ለዕውቀት ሽግግርና ለዘላቂ ልማት" በሚል ርዕስ የተዘጋጀው አራተኛው ሀገር አቀፍ የምርምር ኮንፍረንስ በጂንካ ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ ይገኛል። በኮንፈረንሱ በኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ልማቶች ላይ ያተኮሩ የተለያዩ ጥናታዊ…

ሠላምና የህግ የበላይነትን ለማረጋገጥ ያለመ ክልላዊ የንቅናቄ መድረክ በባህር ዳር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሠላምና የህግ የበላይነትን ለማረጋገጥ ያለመ ክልላዊ የንቅናቄ መድረክ "የዜጎች ቀጥተኛ ሚና ለሁለንተናዊ ብልዕግና" በሚል መሪ ሀሳብ በባህር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በመድረክ የክልሉ ርዕሠ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ፣ የክልሉ ምክር ቤት…