Fana: At a Speed of Life!

መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን መቀበል ጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪው የህወሓት ቡድን ውድመትና ዘረፋ የደረሰበት መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ዳግም ተደራጅቶ በመጀመሪያው ዙር ከ3 ሺህ በላይ ተማሪዎችን መቀበል መጀመሩን አስታወቀ። የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዶክተር ታምሬ ዘውዴ፥ ተማሪዎችን መቀበል የተጀመረው…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የኅብረቱ ጉባዔ በመልካም ሁኔታ እንዲካሄድ የጸጥታው ዘርፍ ላደረገው አስተዋጽዖ ምስጋና አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአፍሪካ ኅብረት 35ኛ መደበኛ የመሪዎች ጉባዔ በመልካም ሁኔታ እንዲካሄድ የጸጥታው ዘርፍ ላደረገው ብርቱ አስተዋጽዖ ምስጋና አቀረቡ፡፡ የኢፌዴሪ የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ-ኃይል…

የሚፈጠሩ ዕድሎችን ወጣቶች በአግባቡ ሊጠቀሙባቸው እንደሚገባ ሚኒስቴሩ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚፈጠሩ ዕድሎችን ወጣቶች በአግባቡ ሊጠቀሙባቸው እንደሚገባ የሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር ገለጸ። ሥራ ፈጣሪዎችን ከኢንቨስተሮች ጋር የሚያገናኝ ዲጂታል መተግበሪያ ይፋ የተደረገ ሲሆን÷ ወጣቶች የሚፈጠሩ ዕድሎችን በአግባቡ…

9ኛው አገር አቀፍ የኀብረት ሥራ ኢግዚቢሽንና ባዛር ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አምራችና ሸማች ኀብረት ስራ ማህበራት መካከል ያለምንም ጣልቃ ገብነት ቀጥተኛ የግብይት ትስስር የሚፈፀምበት 9ኛው አገር አቀፍ የኀብረት ሥራ ኤግዚቢሽንና ባዛር ተከፈተ። በመርሀ ግብሩ ላይ የተገኙት የአዲስ አበባ ከተማ የንግድ…

በእነ አብዲ መሐመድ ኡመር (አብዲ ኢሌ) የክስ መዝገብ ተከሣሾች አቅርበውት የነበረው አቤቱታ ውድቅ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አብዲ መሐመድን ጨምሮ 17 ተከሣሾች የሌሎች ክስ ተቋርጦ የኛ ክርክር የሚቀጥልበት ምክንያት የለም በሚል ባሳለፍነው ማክሰኞ የካቲት 01 ቀን 2014 ያቀረቡት አቤቱታ ውድቅ ተደረገ፡፡ ተከሣሾቹ ከዚህ በኋላ በሚኖር ቀጠሮ ፍርድ ቤት አንቀርብም ባሉት…

397 ሽጉጦች፣ 60 የክላሽ ጥይቶች፣ 13 የክላሽ ሰደፍ እና አንድ ክላሽ ሕገ-ወጥ የጦር መሳሪያ ተያዘ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 397 ቱርክ-ሰራሽ ሽጉጦች፣ 60 የክላሽ ጥይቶች፣ 13 የክላሽ ሰደፍ እንዲሁም አንድ ክላሽ ሕገ ወጥ የጦር መሣሪያ መያዙን የምዕራብ አርማጭሆ ወረዳ ፖሊስ ጽሕፈት ቤት አስታወቀ። በምዕራብ ጎንደር ዞን ምዕራብ አርማጭሆ ወረዳ የፀጥታ መዋቅር…

በዱባይ ኤክስፖ በኢትዮጵያ የግብርና ዘርፍ ላይ ያተኮረ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዱባይ ኤክስፖ 2020 በኢትዮጵያ የግብርና ዘርፍ ላይ ያተኮረ ፎረም ተካሄደ፡፡ በመድረኩ የተሳተፉት የኢንቨስትመንት ኮሚሽነሯ ለሊሴ ነሜ፥ በተባበሩት አረብ ኤሜሬቶች የኢትዮጵያ የግብርና ዘርፍን ማዕከል አድርጎ የተካሄደው የኢንቨስትመንት ፎረም…

የአፍሪካ ህብረት ስዋሂሊን የስራ ቋንቋ እንዲሆን የቀረበለትን ጥያቄ አፀደቀ

አዲስ አበባ፤የካቲት 3፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የአፍሪካ ህብረት ሰዋሂሊ የስራ ቋንቋው እንዲሆን የቀረበለትን የውሳኔ ሀሳብ አፅድቋል፡፡ ውሳኔዉ የፀደቀዉ የታንዛኒያ ምክትል ፕሬዚዳንት ፊሊፕ ምፓንጎ ለአፍሪካ ህብረት ያቀረቡትን ጥያቄ ተከትሎ መሆኑ ነው የተገለፀው። ፕሬዚዳንቱ…

“ሠራዊቱ ተንከባክቦ ለሕክምና አብቅቶናል፤ ከሞትም ታድጎናል”

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን የሽብር ቡድኑ ጥቃት ሰለባ የሆኑ ሴቶች አሸባሪ ቡድኑ “ለመናገር ቀርቶ ለማሰብ የሚከብድ ግፍ” እንደፈጸመባቸው ይገልፃሉ፡፡ በሽብር ቡድኑ ጉዳት ደርሶባቸው ጦር ኃይሎች ኮምፕሬንሲቭ ስፔሻላይዝድ አጠቃላይ ሆስፒታል…