የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል የአካባቢ ጥበቃ እና የተፋሰስ ልማት ስራ ተጀመረ Feven Bishaw Jan 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ደረጃ ለምርትና ምርታማነት ወሳኝ ሚና የሚጫወተው የአካባቢ ጥበቃ ስራ ተጀምሯል፡፡ በክልሉ በምዕራብ አርሲ ዞን የ2014 ዓ.ም የተፋሰስ ልማት ስራዎች ዛሬ በሲራሮ ወረዳ የተጀመረ ሲሆን፥ የዞኑ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ፅህፈት ቤት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያን የአለም ንግድ ድርጅት አባል ለማድረግ ድርድሩ ቀጥሏል Feven Bishaw Jan 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የአለም ንግድ ድርጅት አባል ለመሆን ድርድር ላይ ትገኛለች ፡፡ የአለም የንግድ ስርዓትን እየመራ የሚገኘው የአለም ንግድ ድርጅት ዛሬ ላይ የአባል ሃገራቱ ቁጥር 164 የደረሰ ሲሆን፥ ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ ምክንያቶች የድርጅቱ አባል…
የሀገር ውስጥ ዜና በምስራቅ መስቃን ቤተ ጉራጌ እና በማረቆ ወረዳ ማህበረሰብ መካከል የእርቅ ስነ ስርዓት እየተካሔደ ነው Meseret Awoke Jan 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል በጉራጌ ዞን በምስራቅ መስቃን ቤተ ጉራጌ እና በማረቆ ወረዳ ማህበረሰብ መካከል የተፈጠረውን የጸጥታ ችግር ለመፍታት በሁለቱም ወገን የሀገር ሽማግሌዎች የእርቅ ስነ ስርዓት እየተካሔደ ነው፡፡ በሁለቱ ህዝቦች መካከል ዘላቂ ሰላም ለማስፈን…
የሀገር ውስጥ ዜና በመላው ዓለም እውቀትና ልምድ ባካበቱ ዳያስፖራዎቻችን ለመጠቀም በሀገር ቤት አመቺ ስርዓት መፍጠር ይገባል ተባለ Meseret Awoke Jan 12, 2022 0 አዲስ አበበባ፣ ጥር 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ነጻነቱን አስከብሮ በተጽዕኖው ጠንካራ የሆነ አህጉር ለመፍጠር በምጣኔ ሀብት ለመበልጸግ ልዩ ትኩረት መስጠት እንደሚገባ ምሁራን ተናገሩ። በተለያዩ የአለም ክፍሎች በርካታ እውቀት እና ልምድ ያካበቱ የአፍሪካ ዳያስፖራዎችን በሞያዎቻቸው አገልግሎቶችን…
የሀገር ውስጥ ዜና የስደተኞችና ከስደት ተመላሾች ጉዳይ ዋና ዳይሬክተር ተስፋሁን ጎበዛይ ከተባበሩት መንግስታት የፍልሰተኞች ድርጅት የአፍሪካ ቀንድ ዳይሬክተር ጋር መከሩ Meseret Awoke Jan 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ስደተኞችና ከስደት ተመላሾች ጉዳይ ዋና ዳይሬክተር ተስፋሁን ጎበዛይ ከተባበሩት መንግስታት የፍልሰተኞች ድርጅት የአፍሪካ ቀንድ ዳይሬክተር ሞሃመድ አብዲከር ጋር መክረዋል፡፡ በሁለቱ ተቋማት መካከል ትብብርን ማጠናከር በሚያስችሉ ተግባራት ላይ…
የዜና ቪዲዮዎች ቀጣዩ የበቃ/ #Nomore ዘመቻ ምን መሆን ይገባዋል? Amare Asrat Jan 12, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=fYHIJYreQaA
የዜና ቪዲዮዎች የኢፌዴሪ ጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ከኢዜአ ጋር ያደረጉት ቆይታ Amare Asrat Jan 12, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=gZRX6QEA6YE
የዜና ቪዲዮዎች የከተማ አስተዳደሩ ቤቶችን ለዜጎች ተደራሽ የማድረግ ዕቅድ Amare Asrat Jan 12, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=Gw2ol3sF8CI
የዜና ቪዲዮዎች የበረታች አፍሪካን ዕውን ለማድረግ በምጣኔ ሀብት መበልፀግ Amare Asrat Jan 12, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=odEK2wCEHGM
የዜና ቪዲዮዎች የኦሮሚያ ክልል የመንግስት ኮሙኒኬሽን መግለጫ Amare Asrat Jan 12, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=DXtqvc-TCiU