Fana: At a Speed of Life!

ባለፉት 6 ወራት በኢንዱስትሪ ፓርኮች ወደ ውጪ ከተላኩ ምርቶች ከ104 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ስድስት ወራት በኢንዱስትሪ ፓርኮች ወደ ውጪ ከተላኩ ምርቶች ከ104 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን አስታወቀ፡፡ የኮርፖሬሽኑ የማርኬቲንግ እና ኮሙኒኬሽን ኃላፊ አቶ ሄኖክ አስራት የተቋሙን…

በጋምቤላ ከተማ በ79 ሚሊየን ብር ለሚገነባው የኢፈ ቦሩ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በጋምቤላ ከተማ በ79 ሚሊየን ብር ለሚያስገነባው የኢፈ ቦሩ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ። የመሰረት ድንጋዩን ያስቀመጡት የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳና…

የበጋ መስኖ ስንዴ ልማት የምግብ ዋስትናን በአጭር ጊዜ ለማረጋገጥ ያስችላል – አቶ ደስታ ሌዳሞ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የበጋ መስኖ ስንዴ ልማት የምግብ ዋስትናን በአጭር ጊዜ ለማረጋገጥና የዜጎችን ሕይወት ለማሻሻል እንደሚያስችል የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ ገለጹ። ርዕሰ መስተዳድሩ በክልሉ እየተከናወነ ያለውን የበጋ መስኖ ስንዴ ልማት እንቅስቃሴ…

የመዲናዋ ነዋሪዎች በጦርነቱ ለተጎዱ ትምህርት ተቋማት የሚሆን ድጋፍ እያደረጉ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስቴር የወደሙ ትምህርት ተቋማትን መልሶ ለመገንባት የያዘው እቅድ አካል የሆነው የድጋፍ ማሰባሰብ ስራ በተቋሙ መግቢያ 4ኪሎ አደባባይ ፊት ለፊት እየተካሄደ ይገኛል። የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች ለወደሙ ትምህርት ተቋማት የሚሆን…

የአፍሪካ ሕብረትና የአለም ሠራተኞች ድርጅት በጋራ ለመስራት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ሕብረትና የአለም ሠራተኞች ድርጅት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ። ስምምነቱን የአለም ሠራተኞች ድርጅት የአፍሪካ ቀጠና ረዳት ዋና ዳይሬክተር ሲንቲያ ሳሙኤል ኦሎንጁን በአፍሪካ ሕብረት…

የደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ከነገ ጀምሮ ተማሪዎችን እንደሚቀበል አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ነገ እና ከነገ በስቲያ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎችን እንደሚቀበል አስታወቀ፡፡ በዩኒቨርሲቲው መደበኛውን የመማር ማስተማር ሂደት ለማስጀመር በዝግጅት ምዕራፍ ዙሪያ ውይይት የተካሄደ ሲሆን ፥ የዩኒቨርሲቲው የቦርድ አመራሮች፣…

በሁሉም ግንባሮች ኢትዮጵያዊ አንድነትን ጠብቆና አጥብቆ መጓዝ ተደማጭነትን ያረጋግጣል- አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ላይ የሚደርሱ ውጫዊ ጫናዎችን በአንድነት ከመመከት ባሻገር በብሄራዊ ደረጃ የተጀመረውን ዘላቂ ሰላም እና ዕድገት የማረጋገጥ ጥረት በህብረት መደገፍ እንደሚገባ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ተናገሩ።…

ግሎባል አሊያንስ ግብረ ሰናይ ድርጅት በ10 ሚሊየን ብር በሎጊያ የትምህርት ቤት ማስፋፊያ ግንባታ ሊያካሂድ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ግሎባል አሊያንስ ግብረ ሰናይ ድርጅት በ10 ሚሊየን ብር ወጪ በአፋር ክልል ሎጊያ ከተማ የትምህርት ቤት ማስፋፊያ ግንባታ ሊያካሄድ መሆኑ ተገለጸ። ድርጅቱ በሎጊያ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ላይ የማስፋፊያ ግንባታ ለመጀመር የመሰረተ ድንጋይ…

የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ጋምቤላ ከተማ ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ዛሬ ጋምቤላ ከተማ ገቡ። ርዕሰ መስተዳድሩ ጋምቤላ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉን ጨምሮ ሌሎች የክልሉ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች አቀባበል…