የሀገር ውስጥ ዜና የወሎ ዩኒቨርሲቲ መደበኛ ተማሪዎቹን ከየካቲት 30 ጀምሮ ሊቀበል ነው Meseret Awoke Feb 9, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የወሎ ዩኒቨርሲቲ መደበኛ ተማሪዎቹን ከየካቲት 30 ጀምሮ ሊቀበል መሆኑን አስታወቀ፡፡ የዩኒቨርሲቲው የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ዶክተር ብርሀኑ አሰፋ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደተናገሩት፥ ዩኒቨርሲቲው በሸብር ቡድኑ ከፍተኛ ውድመት…
የዜና ቪዲዮዎች የተመድ ምክትል ዋና ጸሐፊ መግለጫ Amare Asrat Feb 9, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=x2eUCb_xe7c
የሀገር ውስጥ ዜና በጦርነትና በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች ድጋፍ ተደረገ Meseret Awoke Feb 9, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጦርነትና በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች ከ3 ሚሊየን ብር በላይ ብር የተለያዩ አካላት ድጋፍ አደረጉ፡፡ በሊባኖስ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በግጭት ለተጎዱ ወገኖች ያሰባሰቡትን 31 ሺህ 729 የአሜሪካን ዶላር (1ነጥብ 5 ሚሊየን ብር…
የዜና ቪዲዮዎች ባግዳድ ሳዳም ሁሴን ሲታሰር ገባሁ ሲሰቀል ወጣሁ Amare Asrat Feb 9, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=i52iyhU4nBw
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የስዋሂሊ ቋንቋን ትምህርት ለማስጀመር የመግባቢያ ሰነድ ተፈረመ Meseret Awoke Feb 9, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እና የታንዛንያው ዳሬሰላም ዩኒቨርሲቲ የስዋሂሊ ቋንቋን ትምህርት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለማስጀመር የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ። ስምምነቱን የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር ጣሰው ወልደሃና እና የዳሬሰላም…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአበባ ምርቶችን ወደተለያዩ የዓለም ሀገራት እያጓጓዘ መሆኑን አስታወቀ Meseret Awoke Feb 9, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ “የፍቅረኞች ቀን’ በሚውልበት በዚህ ወር የአበባ ምርቶችን ወደተለያዩ የዓለም ሀገራት እያጓጓዘ እንደሚገኝ አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ባለፈው ዓመት በተመሳሳይ ወር ወደ 95 ሚሊየን የሚጠጋ አበባ ማጓጓዙን…
የሀገር ውስጥ ዜና በብዙዎች ዘንድ ‘ግራንድ ፒ’ በሚል መጠሪያ የሚታወቀው ሙሳ ሳንዲያና ካባ አንድነት ፓርክን ጎበኘ Melaku Gedif Feb 9, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ትናንት ኢትዮጵያን ለመጎብኘት የመጣውና በብዙዎች ዘንድ ‘ግራንድ ፒ’ ተብሎ የሚታወቀው ጊኒያዊው አርቲስት ሙሳ ሳንዲያና ካባ አንድነት ፓርክን ጎበኘ፡፡ “ግራንድ ፒ” ትናንት አዲስ አበባ ሲገባ አትዮጵያውያን አድናቂዎቹ ደስታቸውን የገለጹለት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ መንግስት ለሰላም ዕድል ለመስጠት የወሰዳቸውን በጎ እርምጃዎች የአውሮፓ ህብረት ያደንቃል – የህብረቱ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ ልዑክ Mekoya Hailemariam Feb 9, 2022 0 አዲስ አበባ፣የካቲት 2፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግስት ለሰላም ዕድል ለመስጠት የወሰዳቸውን በጎ እርምጃዎች እንደሚያደንቁ እና በግጭቱና በድርቅ ምክንያት የሰብአዊ ድጋፍ ለሚሹ ወገኖች የአውሮፓ ህብረት ድጋፍ እንደሚያደርግ የህብረቱ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ ልዑክ አስታወቁ።…
የሀገር ውስጥ ዜና ቻይና በሰሜን ኢትዮጵያ ለተፈናቀሉ ዜጎች የሚሆን ከ2 ሺህ ቶን በላይ የሰብአዊ እርዳታ ለገሰች Melaku Gedif Feb 9, 2022 0 አዲስ አበባ፣የካቲት 2፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና በሰሜን ኢትዮጵያ ለተፈናቀሉ ዜጎች የሚሆን ከ2 ሺህ ቶን በላይ የሰብዓዊ ርዳታ ድጋፍ ማድረጓን የቻይና ኤምባሲ አስታወቀ፡፡ ኤምባሲው ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው ጋዜጣዊ መግለጫ፥ የቻይና መንግስት ለኢትዮጵያ ያደረገዉ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሚኒስቴሩ በጦርነቱ የተጎዱ አካባቢዎችን በቁሳቁስና በመልሶ ግንባታ ለመደገፍ ከዩኒሴፍ ጋር ተስማማ Meseret Awoke Feb 9, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሴቶችና ህፃናት ዘርፍ ሚኒስቴር በጦርነቱ ምክንያት የተጎዱ አካባቢዎችን በቁሳቁስና መልሶ ግንባታ ለመደገፍ እና በሌሎች ጉዳዮች ዙሪያ በጋራ ለመስራት ከዩኒሴፍ ኢትዮጵያ ጋር ተስማምቷል፡፡ የሴቶችና ህፃናት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ አለሚቱ…