እኛ ለተፋሰሱ አገራት ቀና አመለካከት አለን እነሱ ግን ስለእኛ ግድ የላቸውም-ኡስታዝ ጀማል በሽር
አዲስ አበባ፣ ህዳር 1፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ)ኢትዮጵያውያን ለአባይ ተፋሰስ አገራት ቀና አመለካከት አለን እነሱ ግን ስለእኛ ግድ የላቸውም ሲሉ በግድቡ ዙሪያ የማህበረሰብ አንቂ የሆኑት ኡስታዝ ጀማል በሽር ተናገሩ
የማህበረሰብ አንቂው ከፋና ብሮደካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት ቆይታ፥እውነት…