Fana: At a Speed of Life!

የባህርዳር ከተማ አስተዳደር ለህልውና ዘመቻው 143 ሚሊየን ብር ሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተማ አስተዳደሩ ለህልውና ዘመቻው የሚውል 200 ሚሊየን ብር ለመሰብሰብ አቅዶ እየተንቀሳቀሰ መሆኑን በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የከተማ አስተዳደሩ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት መምሪያ ሀላፊ ወ/ሮ ብርሃን ንጉሴ ገለጹ፡፡ …

በክልሉ ከህወሓትና ሸኔ ጋር ግነኙነት አላቸው የተባሉ ከ300 በላይ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ 

አዲስ አበባ፣ ህዳር 01፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀረሪ ክልል ከአሸባሪው ህወሓትና ሸኔ ጋር ግነኙነት አላቸው ተብለው የተጠረጠሩና የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን መመሪያ የተላለፉ ከ300 በላይ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የክልሉ ጠቅላይ ዓቃቤ ህግ አስታወቀ። የክልሉ ጠቅላይ ዓቃቤ ህግ ዋና ዓቃቤ…

የሽብር ቡድኑን ተልዕኮ ፈጻሚ የተባሉ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 01፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ትግበራ በአዲስ አበባ የሽብር ቡድኑ ህውሓትን ተልዕኮ ለማስፈፀም ሲንቀሳቀሱ ነበር የተባሉ  ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ውለዋል፡፡ የፌደራል ፖሊስ የወንጀል መከላከል ዘርፍ ሃላፊ ምክትል ኮሚሽነር ጀነራል መላኩ ፈንታና የአዲስ…

ለሰራዊቱ የሚያደርጉትን ድጋፍ አጠናክረው እንደሚቀጥሉ የሀረሪ ክልል ነዋሪዎች ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 01፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገርን ሉዓላዊነት ለማስከበር የህይወት መስዋዕትነት እየከፈለ ለሚገኘው መከላከያ ሰራዊት የሚያደርጉትን ድጋፍ አጠናክረው እንደሚቀጥሉ የሀረሪ ክልል ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡ በክልሉ በተለያዩ ወረዳዎች የሚገኙ ነዋሪዎች  በግንባር ለሚገኘው የሀገር…

አምነስቲ ኢንተርናሽናል ይፋ ያወጣው የሽብርተኛው የህወሓት አረመኔያዊ ድርጊት በሰው ዘር ሁሉ ሊወገዝ ይገባል- የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ህዳር 01 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አምነስቲ ኢንተርናሽናል ይፋ ያወጣው የሽብርተኛው የህወሓት አረመኔያዊ ድርጊት የሰው ዘር ሁሉ ሊያወግዘው የሚገባ መሆኑን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። ለሰው ዘር ሕይወት ጠላት የሆነው የህወሓት የሽብር ቡድን ከዚህ…

እስራኤል በጦር ወንጀል የሚጠረጠሩ ኢትዮጵያውያን ስደተኞችን አሳልፋ ለመስጠት ቃል ገባች

አዲስ አበባ፣ ህዳር 1፣ 2014 (ኤፍቢ ሲ) እስራኤል የጦር ወንጀል ፈጽመው ወደ አገሯ የገቡ ተጠርጣሪ ግለሰቦችን አሳልፋ ለመስጠት ቃል መግባቷ ተዘገበ፡፡ በቅርቡ በአውሮፕላን ወደ እስራኤል ከገቡ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች መካከል የጦር ወንጀል ፈጽመው መገኘታቸው ከታወቀ ወደ…

የባሕር ዳር ኢንዱስትሪ ፓርክ ምርቱን ለውጭ ገበያ ማቅረብ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከህልውና ዘመቻው በተጓዳኝ ኢኮኖሚውን ለማጠናከር የባሕር ዳር ኢንዱስትሪ ፓርክ የመጀመሪያ የጨርቃ ጨርቅ እና አልባሳት ምርቱን ለውጭ ገበያ ማቅረብ ጀምሯል፡፡ በፌዴራል የኢንዱስትሪ ፓርኮች ኮርፖሬሽን ከተቋቋሙት 13 የኢንዱስትሪ ፓርኮች አንዱ የሆነው…

በመዲናዋ እና አካባቢው የኤሌክትሪክ ኃይል መቆራረጥ ችግርን ለመፍታት በ85 ሚሊየን ዶላር የመልሶ ግንባታ ስራ እየተከናወነ ነው

አዲስ አበባ፣ ህዳር 1፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባና አካባቢው የኤሌክትሪክ ኃይል መቆራረጥ ችግርን ለመፍታት በ85 ሚሊየን ዶላር የመልሶ ግንባታና አቅም የማሳደግ ፕሮጀክት ተነድፎ ተግባራዊ እየተደረገ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ። አገልግሎቱ እንዳስታወቀው ÷…

የጋምቤላ ክልል የመጃንግ ብሔርሰብ ዞን በሰሜን ሸዋ ዞን ለሚገኙ ተፈናቃዮች ከ3 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጣ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 1፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የጋምቤላ ክልል የማጃንግ ብሔርሰብ ዞን በሰሜን ሸዋ ዞን ለሚገኙና በጦርነት ምክንያት ከተለያዩ አካባቢዎች ለተፈናቀሉ ዜጎች ከ3 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጣ ድጋፍ በደብረብርሀን ከተማ በመገኘት አደረገ ። የመጀንግ ብሔረሰብ ዞን አስተዳዳሪ ድጋፉን…

አሸባሪው ቡድን በማይካድራ በፈጸመው ጭፍጨፋ በአለም አቀፍ ፍርድ ቤት ተጠያቂ የሚያደርግ ዘመቻ ሊጀመር ይገባል

አዲስ አበባ፣ ህዳር 1፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህወሓት ቡድን አመራሮች በማይካድራ በፈጸሙት ጅምላ የዘር ጭፍጨፋ በአለም አቀፍ የወንጀል ፍርድ ቤት ተጠያቂ የሚያደርግ ዘመቻ ሊጀመር እንደሚገባ ተመለከተ። ዝክረ ማይካድራ አንደኛ ዓመት የሰማዕታት ዕለት ትናንት ምሽት በጎንደር ከተማ…