Fana: At a Speed of Life!

ሰባት የኢፋ ቦሩ አዳሪ ትምህርት ቤቶች ሥራ ሊጀምሩ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሳባት የኢፋ ቦሩ አዳሪ ትምህርት ቤቶች የግንባታ ሥራቸውን አጠናቀው አገልግሎት ለመስጠት መዘጋጀታቸውን የኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ አስታውቋል፡፡ አዳሪ ትምህርት ቤቶቹ በ2014 የትምህርት ዘመን 240 ተማሪዎችን ተቀብለው ለማስተማር አስፈላጊውን…

አንድ ሆኖ በመቆምና አቅምን በማስተባበር የሽብር ቡድኑን ህልፈት ማፋጠን ይገባል-የሐረሪ ክልል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልላዊ መንግስት በወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ በዛሬው ዕለት መግለጫ አውጥቷል፡፡   የመግለጫው ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፡-   አሸባሪው ህውሓት ባለፈው ዓመት ጥቅምት 24/2013 ዓ.ም በሰሜን እዝ የመከላከያ…

የግል መሳሪያ ያላቸው ነዋሪዎች በሁለት ቀን ውስጥ እንዲያስመዘግቡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አሳሰበ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)ከዚህ ቀደም መሳሪያ ያስመዘገቡም ሆነ ያላስመዘገቡ የግል መሳሪያ ያላቸው የአዲስ አበባ ነዋሪዎች በሁለቱ ቀናት ውስጥ እንዲያስመዘግቡ የከተማ አስተዳደሩ የሰላምና ደህንነት አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ ዶክተር…

አሸባሪውን ቡድን ደምስሶ ወደ ልማት ለመመለስ የጋምቤላ ክልል ሕዝብ ከመከላከያ ጎን እንዲቆም ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የልማት ፀር የሆነውን የጁንታውን ቡድን በአጭር ጊዜ ውስጥ በመደምሰስ ፊታችንን ወደ ልማት ተግባሮቻችን ለመመለስ የክልሉ ሕዝቦች ከሀገር መከላከያ ጎን እንዲቆሙ የጋምቤላ ክልል መንግስት ጥሪ አቀረበ፡፡ የጋምቤላ ክልላዊ መንግስት በወቅታዊ ጉዳይ ላይ…

እንደ ሃገር የመጣብንን አደጋ አንድ ሆነን እንመክተዋለን- የአዲስ አበባ ብልፅግና ፓርቲ ፅ/ቤት

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) እንደ ሃገር የመጣብንን አደጋ አንድ ሆነን እንመክተዋለን ሲል የአዲስ አበባ ብልፅግና ፓርቲ ፅህፈት ቤት ገለፀ፡፡ ይህ ጠላት በአፋርና በአማራ ክልሎች ላይ ወረራ ይፈፅም እንጂ በከፍተኛ የበቀልና የጥላቻ ስሜት የመጣ የመላው ኢትዮጵያውያን ጠላት…

የህልውና ዘመቻውን ከተቀላቀሉ የዩኒቨርሲቲ መምህራን አንደበት

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ረዳት ፕሮፌሰርነቱን ለማጸደቅ ቀናት ሲጠባበቅ የነበረው የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የኢንፎርሜሽን ሳይንስ መምህሩ ሲሳይ እባብየና በደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ የኬሚካል ኢንጂነሪንግ መምህር ኢንጂነር መንግሥት ካሳው የህልውና ዘመቻውን…

አመራሩና ህዝቡ ሙሉ አቅሙን ኢትዮጵያን ማዳን ላይ ማድረግ አለበት-የሀረሪ ክልል ብልጽግና ፓርቲ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀረሪ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት ሀላፊ አቶ አብዱጀባር መሀመድ በወቅታዊ ክልላዊ እና ሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸውም አሸባሪው ህወሓት ኢትዮጵያን ለማፍረስ የሚያግዙትን የውጭ ጠላቶችና የውስጥ…

ሀገርን ከእነ ሙሉ ክብሯ ለማቆየት ያለንን አማራጭ ሁሉ እንጠቀማለን – የደቡብ ክልል መስተዳድር

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መላው የደቡብ ክልል ህዝቦች እና አመራሮች ሀገርን ለማዳን ለሚደረገው ፍልሚያ ከሁሉ ተግባር ቅድሚያ ሰጥተው እንዲረባረቡ፣ ወጣቶች ጀግናው የመከላከያ ሃይላችንን እንዲቀላቀሉና ተደራጅተው የአካባቢያቸውን ፀጥታ እንዲጠብቁ፣ መላው…

የድሬዳዋ ነዋሪዎች የህወሓትን ሴራ በማጋለጥ የድርሻቸውን እንዲወጡ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የሕወሓት ቡድን እኔ ያልመራኋት ኢትዮጵያ መበታተን አለባት ብሎ የቁም ቅዠቱን ለመተግበር የትግራይን ወጣቶች አታሎ በኢትዮጵያ ላይ እያዘመተ ለትውልዱ ሳይራራ እየማገዳቸው መሆኑን የድሬዳዋ ብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት ኃላፊ…

በወሎ ግንባር በነበረው ውጊያ ኢትዮጵያውያን ያልሆኑ ኃይሎች መሳተፋቸውን ጠ/ሚር ዐቢይ አረጋገጡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በወሎ ግንባር በነበረው ውጊያ÷ ኢትዮጵያውያን ያልሆኑ ኃይሎች ከአሸባሪው ቡድን ጋር መሳተፋቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስታወቁ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለከፍተኛ የመንግሥት አመራሮች በወቅታዊ ጉዳዮች…